Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የህወሓት ቡድን ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳይጠቀም ተደርጓል – ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕወሃት ሕገ-ወጥ ቡድን ጥቃት ከፈጸመበት ወቅት አንስቶ ከ6 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳይጠቀም ማድረግ መቻሉን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከ97 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በሕግ…

በቅድመና ድህረ ምርጫ ወቅት የሚያጋጥሙ ግጭቶችን ለማስቀረት ዜጎች የማይተካ ሚና አላቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅድመና ድህረ ምርጫ ወቅት የሚያጋጥሙ ግጭቶችን ለማስቀረት ዜጎች የማይተካ ሚና እንዳላቸው መዘንጋት የለበትም አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲወለድ የዜጎች ንቁ ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የሶሪያ ስደተኞች ጋር የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ ተጋሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የሶሪያ ስደተኞች ጋር የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ ተጋሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አጋጣሚው “ገና በኢስላም ማለዳ ቀናት አያቶቻችን የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የቅርብ ዘመዶችና ሶሃቦችን ተቀብለው…

ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ 19 ክትባት ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛውን ዙር የኮሮና ቫይረስ የክትባት መርሃ ግብር ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰሃረላ አብዱላሂ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ፍቃድ የተሰጣቸው አስትራዜኒካ እና የሲኖ ፋርም…

ለምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊነት ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን መወጣት አለባቸው – የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ ሆኖ እንዲከናወን ሁሉም ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ጠየቀ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ፣ ምርጫው ሰላማዊ፣…

የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት ቁልፍ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድመጪውን ሃገራዊ ምርጫ አስመልከቶ  መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የሕዝብን ጥያቄዎች “ከጎዳና ወደ ፓርላማ” የሚወስድ ምርጫ! የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት ቁልፍ…