Browsing Tag
የተመረጡ
ተጨማሪ ከ5 ሚሊየን በላይ ክትባት ለማግኘት እየተሰራ ነው – የጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ ከ5 ሚሊየን በላይ ክትባት ለማግኘት ከአፍሪካ ህብረትና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እስካሁን ከ430 ሺህ በላይ ሰዎች የኮቪድ19 ክትባት…
ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደው ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ሊጠቀሙ ይገባል- ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛውን ብሔራዊ ምርጫ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የኢትዮጵያ ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ በግንቦት 2013 የሚካሄድ ሲሆን፣ ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል።…
አሜሪካ በኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ የ20 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠሪያ ማዕከል በኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ የ20 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ፡፡
ድጋፉ ለኮቪድ19 በሚደረገው ድጋፍና የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ደህንነት ለማረጋገጥ በሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ማዕቀፍ አማካኝነት መለቀቁን…
ጠ/ሚ ዐቢይ የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋን የልዑካን ቡድን ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የተላከውንና በአምባሳደር ክዋሜ ታፒዋ ሙዛዋዚ የሚመራውን ልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል።
ልዑካኑ ያለፉት 500 ዓመታት የአፍሪካ ትክክለኛው ታሪክ እንዲመዘገብ የአፍሪካ…
የህዳሴ ግድብን ፖለቲካዊ እና ዓለም አቀፋዊ ማድረግ ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርግ ውጤት ላይ አያደርስም – አቶ ደመቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ ድርድር የሚያስፈልገው ሂደቱን ፖለቲካዊ እና ዓለም አቀፋዊ ማድረግ ሳይሆን የመተመባበር ፣ መግባባት እና መዋሃድ መንፈስ ሊሆን እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ።
ምክትል ጠቅላይ…
በአራት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መከካል የተደረገ የመጀመሪያ ዙር የምርጫ ክርክር #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና #የምርጫ_ክርክር
https://www.youtube.com/watch?v=SEoHEHqvY5w
ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል ፕሬዚዳንቶችና ከምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር በምርጫ ዙሪያ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚዳንቶችና ከኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር በምርጫ ዙሪያ ተወያዩ፡፡
ከምርጫ ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም በየካቲት ወር የበይነ መረብ ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡
በዛሬ ውይይት…