የሀገር ውስጥ ዜና የኑሮ ውድነትን ለመቅረፍ መሰረታዊ የምግብ ፍጆታዎች ያለውጭ ምንዛሬ ፈቃድ እንዲገቡ ተወሰነ Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነት ለመቅረፍ መሰረታዊ የምግብ ፍጆታዎች ያለውጭ ምንዛሬ ፈቃድ እንዲገቡ መፈቀዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሩ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ስኳር፣ምግብ ዘይት፣ስንዴ፣ሩዝ፣የዱቄት ወተት ከውጭ ሀገር…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ የወቅቱ አቋም በግድቡ ውሃ ሙሌት እና በሙሌቱ አስተዳደር ላይ ብቻ መነጋገር ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Amare Asrat Apr 15, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Odnq6MhLuMM
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የወቅቱ አቋም በግድቡ ውሃ ሙሌት እና በሙሌቱ አስተዳደር ላይ ብቻ መነጋገር ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Tibebu Kebede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወቅቱ አቋም በግድቡ ውሃ ሙሌት እና በሙሌቱ አስተዳደር ላይ ብቻ መነጋገር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ…
የዜና ቪዲዮዎች ከፅኑ ህሙማን ክፍል አገግመዉ የወጡት ወጣቶች ምን ይላሉ ? Amare Asrat Apr 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=USkHrvh_U_Y
የዜና ቪዲዮዎች የሴናተር ክሪስ ኩንስ ምስክርነት Amare Asrat Apr 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=BbM5vZBzvtM
ፋና 90 በክርክሩ ዙሪያ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት Amare Asrat Apr 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=iyB2pJvQhz8
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር በመውረር የአፍሪካ ቀንድን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ ጥላለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታ ድርጅት (ኢጋድ) ሊቀመንበር ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር በመውረር የአፍሪካ ቀንድን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ላይ መሰማራቷ የሚያሳዝን ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ Abrham Fekede Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ። የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ በተገኙበት በዚህ ውይይት የፓለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፈዋል። በውይይቱ የምርጫ ሂደቱ የእስካሁን ጉዞና በሂደቱ ያጋጠሙ ሁኔታዎች…