ኢትዮጵያ ሁለተኛው የግድቡ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን ለመለዋወጥ ሱዳን እና ግብጽ ተወካይ እንዲሰይሙ ጋበዘች
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ሁለተኛው የግድቡ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን ለመለዋወጥ ሱዳን እና ግብጽ ተወካይ እንዲሰይሙ ጋበዙ፡፡
ለሃገራቱ የውሃ ሚኒስትሮች በጻፉት ደብዳቤ በመጭው ክረምት ከሚጀመረው…