Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ መርህ በሕብረቱ በኩል በጽኑ የሚታመን መርህ መሆኑን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቅርቡ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ሆነው ከተመረጡት ዶክተር ሞኒክ ንሳንዛባጋንዋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ ደመቀ በቅርቡ በኪንሻሳ…

የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት ፍላጎት እውን የሚሆንበት አንዱ ዘርፍ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ እና ቴሌኮሙዩኒኬሽን የኢትዮጵያ የብልጽግና እና የኢኮኖሚ ዕድገት ፍላጎት እውን የሚሆንበት አንዱ ዘርፍ መሆኑን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአፍሪካ ቴሌኮም ሪቪው ጋር ቆይታ…

የአፋር እና የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት በቅርቡ ተከስተው የነበሩ ግጭቶችን በሰላም ለመፍታት ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር እና የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት በርዕሳነ መስተዳድሮቻቸው የተመራ የከፍተኛ አመራሮች ቡድን በቅርቡ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ቀበሌዎች የተፈጠሩ ግጭቶችን በሰላም ለመፍታት ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ ርዕሳነ መስተዳድሮቻቸው በሰላም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለጥበብ ባለሙያዎች እውቅና ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ‘ቢይ አሕመድ በእንጦጦ ፓርክ ለኢትዮጵያ የጥበብ ባለሙያዎች እውቅና ሰጡ፡፡ “ኢትዮጵያን ስላገለገላችሁ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች” በሚል ሀሳብ ነው እውቅናው የተሰጠ። በመርሃ ግብሩ በሁሉም የጥበብ ዘርፍ ለሃገራቸው ውለታ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዴንማርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፕ ኮፎድ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ በትግራይ ክልል ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ በተመለከተ በመጀመሪያ ዙር ለ4 ነጥብ 5…