የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ክልል ምክር ቤት የ4 የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አነሳ Tibebu Kebede Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የአራት የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው 1. አቶ አድጎ አምሳያ 2. አቶ ሽፈራው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5 ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በመተከል ዞን በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ህይወታቸውን ላጡ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የህሊና ጸሎት…
ስፓርት ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ…
ፋና 90 ዓመታዊዉ የቁልቢ ገብርዔል ንግስ በዓል አከባበር Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=B6v9VN076aQ
ፋና 90 አምና በስፋት የተጀመረው የበጋ ስንዴ መስኖ ልማት ተስፋ ሰጪ መሆኑ ተነግሯል፤ በዘንድሮው ዓመት በሚመረተው የበጋ ስንዴ መስኖ ደግሞ ከውጭ የሚገባውን በግማሽ… Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-yGorgzKilk
ፋና 90 የዴሞክራሲ ተቋማት ገለልተኛነት ከለውጡ ወዲህ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0zaIabMQLlk
ፋና 90 “ወደ ትምህርት ቤት እንመለስ” ንቅናቄ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=G3DHeIdyWsA
ፋና 90 የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ውይይት በ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ላይ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8eXCMi7Wt7U
የሀገር ውስጥ ዜና የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ÷ልማት ዘላቂ ሰላምን ያመጣል፣ የ10…
የዜና ቪዲዮዎች የጎርጎራ ፕሮጀክት የሚካሄድበት ስፍራ ከሶስተኛ ወገን ነጻ ለማድረግ እየተሰራ ያለው ስራ Tibebu Kebede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=O4WldqTpS2Q