Browsing Tag
የተመረጡ
የጅማ እና የቡኖ ቤዴሌ ዞኖች የግብርና እንቅስቃሴ ላይ በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የተደረገ ምልከታ
https://www.youtube.com/watch?v=U8eXAhuu3sY
ህወሓት በራሱ ጊዜ ነው ውድቀቱን ያፋጠነው- ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም
https://www.youtube.com/watch?v=lrOAD-K9QEA
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ስራ ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ስራ መረከቡን ሌፍተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ አስታወቁ።
በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመውና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች…
የፌደራል የዴሞክራሲ ተቋማት የጋራ ፎረም መተዳደሪያ ድንጋጌ ጸደቀ
አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል የዴሞክራሲተቋማት የጋራ ፎረም መተዳደሪያ ድንጋጌ ፀደቀ፡፡
የመንግስት ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ጫላ ለሚ÷ በመተዳደሪያ ድንጋጌው ዝግጅት ላይ ባለድርሻ አካላትና የህግ ባለሙያዎች መሳተፋቸውንና ሰፊ…
በአዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ከመተከል ለተፈናቀሉ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስተባብር የአስቸኳይ ጊዜ ተግባራት ማስተባበሪያ ማዕከል ተቋቋመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል አዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስተባብር የአስቸኳይ ጊዜ ተግባራት ማስተባበሪያ ማዕከል ተቋቋመ።
በሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው እና…