የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ፣ሱዳን ፣ ኬንያ ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ መሪዎች የጋራ ውይይት አካሄዱ Tibebu Kebede Dec 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በ38ኛው አስቸኳይ የኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጅቡቲ ይገኛሉ። በዚህ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች ጋር የተናጠል ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተናጠል ውይይቱ ባሻገር …
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራምን በጋራ ለማስፈፀም የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራምን በጋራ ለማስፈፀም የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ ተካሄደ። የሰላም ሚኒስቴር ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራምን በጋራ ለማስፈፀም ከክልሎችና ከከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳኑ አቻቸው አብደላ ሓምዶክና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ጋር የተናጠል ውይይት አካሄዱ Tibebu Kebede Dec 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሱዳኑ አቻቸው አብደላ ሓምዶክና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ፋርማጆ ጋር የተናጠል ውይይት አካሄዱ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሓምዶክ ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩ ድጋፍ የሚሹና ያልለሙ አካባቢዎችን በተሻለ መልኩ መለወጥ የሚያስችል የሦስት ዓመት ዕቅድ ይዘጋጃል – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአቅምና የልማት ክፍተት በሚታይባቸውና ልዩ ድጋፍ በሚሹ አካባቢዎች የተሻለ ልማት ለማምጣት የሦስት ዓመት ዕቅድ የሚዘጋጅ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የፌዴራል ልዩ ድጋፍ ቦርድ አባላት የቦርዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ስብሰባ አጠናቀቀ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፈ አጠናቀቀ፡፡ ኮሚቴው በሰላም፣ በልማት፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና መጪዉን ሃገራዊ ምርጫ በተመለከቱ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ቮልካን ቦስኪር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ቮልካን ቦስኪር ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ታዬ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ ለፕሬዚዳንቱ ገለፃ አድርገዋል፡፡…
ፋና 90 ኢትዮጵያውያን በህብረ ብሄራዊነት ተከባብሮ የሚያኖር እሴትን የገነቡ እንጂ በአልባሌ የግጭት ሴራዎች የሚምበረከኩ አይደሉም Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=THt1eaA4kbI
ፋና 90 ኮቪድን በመከላከል እየተሰጠ የሚገኘው የትምህርት አሰጣጥ ተግባራዊነቱ ምን ይመስላል? Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Xrhsv9_FdGI
ፋና 90 የአምባሳደር ስዩም መስፍን የትዳር አጋር ወይዘሮ ፈለገህይወት በርሔና ልጃቸው አጋዚ ስዩም ለሁለተኛ ጊዜ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀረቡ Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=z1zJr4vxLKo
ፋና 90 በመቐለ ከተማ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጁንታው የቀበረው የነዳጅ ታንከር ተገኝቷል Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iBOFIWrVEl8