Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ዛሬም እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስበስባውን ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ዛሬም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…

ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን የመከላከያ ሰራዊት የህብረተሰብ መረጃ ዋና መምሪያ አስታወቀ። ሽልማቱ መንግስት የወሰደውን ህግን የማስከበር እርምጃ ተከትሎ የተደበቁ የጁንታው አባላትን…

መንግሥት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር አካባቢ ከሚሊሻ ጋር የተፈጠረውን ክስተት በቅርበት እየተከታተለ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር አካባቢ ከሚሊሻ ጋር የተፈጠረውን ክስተት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ "ችግሮችን ለመፍታት ሁልጊዜም ውይይትን የምንጠቀም በመሆኑ እንዲህ ያሉ ክስተቶች የሁለቱንም ሀገራት…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ዴኒያ ጋይሌ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አቶ ደመቀ መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለጻ…

ጃንሜዳ ለጥምቀት በዓል ዝግጁ እንዲሆን የከተማ አስተዳደሩ ላደረገው ትብብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምስጋና አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃንሜዳ ለጥምቀት በዓል ማክበሪያ ዝግጁ እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላደረገው ትብብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምስጋና አቅርባለች፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና…

በገበታ ለሀገር ሦስት ፕሮጀክት ያሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለሀገር ሦስት ፕሮጀክት ማለትም በኮይሻ፣በጎርጎራ እና በወንጪ በቀረቡ ዲዛይን ስራዎች ላይ ያለበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ፕሮጀክቶች የሚከናወኑባቸው ክልሎች ርእሰ መስተዳድሮች፣…

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር ስለሺ በቀለ ከሱዳን የመስኖና የውሃ ሚኒስትር ፕሮፌሰር ያሲር አባስ ጋር…

ኳታራዊው ባለሃብት ለህዳሴ ግድብ የ100 ሺህ ዶላር ቦንድ በድጋሚ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኳታራዊው ባላሀብት አብደላ ሳሌም ሱሌይቲን ኢትዮጵያ በሚገኘው ድርጅታቸው አማካኝነት የ100 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ቦንድ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ገዙ። ባለሀብቱ የአል ሱሌይቲን ግሩፕ ኩባንያ ባለቤት እና ሊቀ መንበር ናቸው።…