Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጊኒ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በዓለ ሲመት ላይ ታደሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጊኒው ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በዓለ ሲመት ላይ ተገኙ፡፡ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ከ10 ዓመት በፊት በምርጫ የጊኒ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡ ሲሆን፣…

ባለፉት አምስት ወራት ከማእድን ዘርፍ ከ 302 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከማእድን ዘርፍ ከ 302 ሚሊየን ዶላር በላይ መገኘቱን የማእድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማእድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ 4 ሺህ 83 ኪሎ ግራም ወርቅ ለውጭ ገበያ ቀርቦ 299 ሚሊየን ዶላር…

የኢትዮጵያ ገለልተኛ የብሄራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ገለልተኛ የብሄራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት መመስረቱን  የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። የመንግሥትን የማሻሻያ ፕሮግራም በስኬት ለማስፈጸምና በአጠቃላይ የኢኮኖሚውን እድገት ቀጣይነት ለማረጋገጥ የምሁራንና የባለሙያዎችን ምክር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዦ ኢቭ ለድሮዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዛሬ ማለዳ ላይ በኮትዲቯሩ ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ በአለ ሲመት ላይ ለመገኘት ወደ ስፍራው ማቅናታቸው ይታወሳል፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ኮቲዲቯር ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ኮቲዲቯር ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በኮትዲቯሩ ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ በአለ ሲመት ላይ ለመገኘት ነው ወደ ስፍራው ያመሩት፡፡ ፕሬዚዳንቷ አቢጃን ሲደርሱ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀማድ ባካዮኮ አቀባበል…