የሀገር ውስጥ ዜና ወንጀለኛውን ቡድን ለሕግ የማቅረብ ሥራችን ይቀጥላል -ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሰዓት በመቐለ ከተማ ተገኝተው ከሀገር መከላከያ ሠራዊት አዛዦች እና ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያይተዋል። በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው እንደገለጹት የቴሌኮም እና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረታዊ…
ፋና 90 ሰላምና ፀጥታን የማስጠበቅ ስራ በትግራይ ክልል Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Kb7b-xtGstk
ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መቀሌ በመገኘት ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መከሩ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=g6I7iHC3jt0
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መቀሌ በመገኘት ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መከሩ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መቀሌ በመገኘት ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መክረዋል። በወቅቱም ጠቅላይ ሚኒስትሩ መከላከያው ባቀደው እቅድ መሰረት ጦርነቱን አጠናቋል÷ ሰራዊቱ በህግ ማስከበሩ ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ጋር ተወያዩ፡፡ ሁለቱ መሪዎች ታሪካዊውን የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነው ውይይት ያደረጉት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አብደላ ሃምዶክ አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል ሲል ኢቢሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአየር ንብረት ላይ ባተኮረው የቪዲዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቤኔ ከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Dec 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቤኔ ከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ አስታወቁ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው በቀን እስከ 25 ሺህ የሀሰት መረጃዎችን በቲውተር ሲሰራጭ እና የሚዲያዎችን ስርጭት ለማስተጓጎል ሲሰራ እንደነበረ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ጁንታ ቡድን አማካይነት በቀን እስከ 25 ሺህ የሀሰት መረጃዎችን በቲውተር ሲሰራጭ የነበረ ሲሆን፤ ኢቢሲ߹ ዋልታ እና ኦቢኤን የጥቃት ኢላማዎቹ ሲሆኑ፣ የፋና እና የሌሎች ሚዲያዎች ስርጭት እንዲቋረጥ ሲሰራ እንደነበረ የኢንፎርሜሽን መረብ…