Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ በኬንያ ያካሄዱትን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኬንያ ያካሄዱትን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ። በኬንያ የተካሄደው የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝትም ለቀጣናዊ ትስስር በሚጠቅሙ የጋራ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች…

የአምባሳደር ስዩም መስፍን ባለቤትና ወንድ ልጁ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር የዋሉት የአምባሳደር ስዩም መስፍን የትዳር አጋር ወይዘሮ ፈለገህይወት በርሔና ልጃቸው አጋዚ ስዩም ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ሁለቱ ተጠርጣሪዎች ከመስከረም 30 በኋላ መንግስት የለም በማለት ከህወሓት ፀረ ሰላም…

የኮቪድ 19 የጽኑ የህሙማን ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ከጤና ተቋማት የመቀበል አቅም በላይ እየሆነ መጥቷል- ዶ/ር ሊያ ተደሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19 የጽኑ የህሙማን ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ከጤና ተቋማት የመቀበል አቅም በላይ እየሆነ መምጣቱን ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ዳግም ትኩረት እንደሚያስፈልግም ሚኒስትሯ…

ኢትዮጵያና አልጄሪያ የፓርላማ ለፓርላማ ግንኙነት ማጠናከር እንዳለባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና አልጄሪያ የፓርላማ ለፓርላማ ግንኙነት ማጠናከር እንዳለባቸው ተገልጿል። በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከአልጄሪያ የህዝብ ተወካዮች ፕሬዚዳንት ቼኒን ስሊማን ጋር ተወያይተዋል።…

በህወሓት ጁንታ ታግተው የነበሩት ብርጋደል ጀነራል አዳምነህ መንገስቴን ጨምሮ 1 ሺህ ያክሉ የሰሜን እዝ የመስመራዊና ከፍተኛ መኮነኖች ተለቀቁ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 30 ፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ ለግብዣ በሚል ጠርቶ አግቷቸው ከነበሩት የሰሜን እዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽን ብርጋደል ጀነራል አዳምነህ መንገስቴን ጨምሮ 1 ሺህ ያክሉ የሰሜን እዝ የመስመራዊና ከፍተኛ መኮነኖች ተለቀቁ። የህወሃት ጁንታ ጥቅምት 24 ቀን 2013…