Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አፍሪካ ደረጃ ነጻ የንግድ ቀጠና መቋቋሙ ለአህጉራዊ የልማት አጀንዳ ስኬት መሪ ተግባር ነው -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ደረጃ ነጻ የንግድ ቀጠና መቋቋሙ ለአህጉራዊ የልማት አጀንዳ ስኬት መሪ ተግባር መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጠና መቋቋምን አስመልክቶ በመሪዎች ደረጃ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት…

ትግራይን መልሶ የመገንባቱ ሥራ የድህረ ዘመቻ ዋናው ተግባራችን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትግራይን መልሶ የመገንባቱ ሥራ የድኅረ ዘመቻ ዋናው ተግባራችን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ይህ ተግባር ሦስት መልኮች አሉት ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። እነዚህም ሰብአዊና ማኅበራዊ ድጋፍ፣ የተጎዳውን መሠረተ ልማት መልሶ…

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ገመገመ ፡፡ ሊጉ "እኩልነትና ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል 15ኛውን የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀንን በሸራተን አዲስ አክብሯል፡፡ የብልጽግና…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከመልቲቾይስ የቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከመልቲቾይስ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ ኢምቲያዝ ፓቴል ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች የጋራ እሴቶችን ከማስተዋወቅ አንጻር ያላቸውን ሚና በተመለከተ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ከዚህ…

ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፔ ኮፎድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፔ ኮፎድ ጋር ተወያዩ፡፡ በስልክ ባካሄዱት ውይይት አቶ ደመቀ መኮንን በትግራይ ክልል ስላለው የህግ ማስከበርና መልሶ ማቋቋም ስራ ላይ ማብራሪያ…