Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የህግ የበላይነት የማረጋገጥ ስራችን ሳይጠናቀቅ ከመቐለው ጁንታ ጋር ድርድር አይኖርም-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ የበላይነት የማረጋገጥ ስራ ሳይጠናቀቅ ከመቐለው ጁንታ ጋር ድርድር እንደማይኖር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእት፥ “ስግብግቡና አረመኔው የመቐለ ጁንታ በሰሜን ኮማንድ…

የሰሜን ዕዝ ከማዕከል ጋር የሚኖረው የመገናኛ ሥርዓት እንዲቋረጥ በማድረግ በጁንታው የህዋሃት የጥፋት ቡድን ጥቃት እንዲፈፀምበት ሲያመቻቹ የነበሩ ጀነራል…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰሜን ዕዝ ከማዕከል  ጋር  የሚኖረው የመገናኛ ሥርዓት  እንዲቋረጥ በማድረግ በጁንታው የህዋሃት የጥፋት ቡድን ጥቃት እንዲፈፀምበት ሲያመቻቹ የነበሩ ጀነራል መኮንኖች ከነ ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ሥር ዋሉ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በዛሬው ዕለት…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተላከ መልዕክት ለሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር አደረሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፊዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳጋቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተላከ መልዕክት ለሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር አደረሱ። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የመከላከያ ኃይል በምእራብ ትግራይ ግንባር እየወሰደ ባለው ህግን የማስከበር እርምጃ እስካሁን 550 የፅንፈኛው ታጥቂ ቡድን አባላት ተደምስሰዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ኃይል በምእራብ ትግራይ ግንባር እየወሰደ ባለው ህግን የማስከበር እርምጃ እስካሁን 550 የፅንፈኛው ታጥቂ ቡድን አባላት መደምሰሳቸው ተገለፀ። በተጨማሪም በዛሬው እለት ብቻ 29 የልዩ ሃይል እና ሚኒሻ…

ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉት የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአሁኑ ሰዓት በጥሩ የዝግጁነት አቋም ላይ ይገኛሉ- ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉትን የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአሁኑ ሰዓት በጥሩ የዝግጁነት አቋም ላይ እንደሚገኙ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ገለፁ። ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በዛሬው እለት መግለጫ…