Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክር ቤቱ የዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የሌሎችን ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በተለያዩ ወንጀሎች የጠረጠራቸውን የ38 የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አፀደቀ። በዚህም መሰረት፦ •…

ጠ/ሚ ዐቢይ የምዕራቡ የትግራይ ክልል ቀጠና ነጻ መውጣቱን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በወሰደው እርምጃ የምዕራቡ የትግራይ ክልል ቀጠና ነጻ መውጣቱን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በዚያ ቀጠና ሠራዊቱ ሰብአዊ እርዳታና አገልግሎት እየሰጠ…

የኢትዮጵያንና የጀርመን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በሁርሶ ኮንቲጀት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያን እና የጀርመን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በሁርሶ ኮንቲጀት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ተካሄደ። የኢትዮጵያ አለም አቀፍ የስላም ማሰከበር ማሰልጠኛ ተቋም አዛዥ ተወካይ ኮሎኔል ታምራት አንዳርጌ  እንደተናገሩት፥ የጉብኝቱ…

አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሥራቸውን ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ስራቸውን በይፋ ጀመሩ፡፡ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመስሪያ ቤቱ በመገኘት ትውውቅ አድርገዋል፡፡ በዚህ…

አየር ሀይሉ ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውን የተመረጡ ኢላማዎች በመደብደብ ከጥቅም ውጭ አድርጓል-ሜ/ጄ ይልማ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ሀይል ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውን የተመረጡ ኢላማዎች በመደብደብ ከጥቅም ውጭ ማድረጉን የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስታወቁ። የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ…

ምክር ቤቱ 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል። ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚያካሂድ ነው ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

አቶ አብርሀም አለኸኝ የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አብርሀም አለኸኝ የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሆነው ተሾሙ። የክልሉ ብልፅግና ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሃላፊ የነበሩት አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው መሾማቸው የሚታወስ ነው።…

ጦርነቱ የሀገርን ሉዓላዊነት አደጋ ውስጥ የጣለን ፅንፈኛ ቡድን አድኖ የመያዝ ግብ ያለው ነው – ዶክተር ቀንአ ያደታ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጦርነቱ ተራ ወንጀለኛን የማፈላለግ ሳይሆን የሀገርን ሉዓላዊነት አደጋ ውስጥ የጣለን ፅንፈኛ ቡድን አድኖ የመያዝ ግብ ያለው መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀንአ ያደታ ተናገሩ። ፅንፈኛው ቡድን እያሰራጫቸው ያሉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ በንቃትና በተደራጀ መንገድ አካባቢውን እንዲጠብቅ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ በንቃትና በተደራጀ መንገድ አካባቢውን እንዲጠብቅ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ የህወሓት ጁንታ ፀሐይ እየጠለቀች መሆኑን ጠቅሰው፥ “ይሄንን መርዶ ጁንታው በቁሙ ተረድቶታል”…