ፋና 90 በህወኃት ውስጥ ያለው ቡድን ፍላጎት እንዳይሳካ መላው የትግራህ ህዝብ እንዲተባበር የትግራይ ዴሞክራሰያዊ ፓርቲ ጥሪ አቅርቧል Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=64bO2ymI8eU
የዜና ቪዲዮዎች በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም Feven Bishaw Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Y2P9ua1ybv8&t=587s
የዜና ቪዲዮዎች የትግራይ ህዝብ የህወሓት የጥፋት ቡድን ለፖለቲካ ትርፍ ሲል ሊያደርሰው ከሚችለው ጥፋት ሊጠነቀቅ እንደሚገባው ገልጿል Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wyu-o2YZ87Y
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kJDo0XY4rww
የዜና ቪዲዮዎች የፍትህ ዘርፍ ማሻሻያዎች ለፍትህ ስርዓቱ መዘመን Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PaES2ehpHZM
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሃገር ሽማግሌዎች አቋም Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nWL4VWOvk6Q
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወደ ትርምስ ትገባለች የሚለው ስጋት የሃገሪቷን ነባራዊ ሁኔታ በጥልቀት ካለመረዳት የመነጨ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ወገኖች ኢትዮጵያ ወደ ትርምስ ትገባለች የሚለው ስጋታቸው የማይሆን እና የሃገሪቷን ነባራዊ ሁኔታ በጥልቀት ካለመረዳት የሚመነጭ መሆኑን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። ሹመቶቹ የሀገሪቱን የፀጥታ እና የደህንነት ብሎም የውጭ ግንኙነት አካላትን በማጠናከር የተጀመረውን ህግ የማስከበር ዘመቻ በአጭር ጊዜ በብቃት ለመወጣት የተደረገ የአመራር ሽግሽግ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ። ርእሰ መሥተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለሌላ ኃላፊነት መታጨታቸውን ተከትሎ ለክልሉ ምክር ቤት የስልጣን መልቀቂያ በማስገባታቸው ጥያቄያቸው በምክር ቤቱ ተቀባይነት ማግኘቱን …
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ መንግስት በትግራይ የጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ዓላማው ስግብግቡን የመቀሌ ጁንታ ለሕግ ተገዥ የማድረግና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን ማስጠበቅ… Abrham Fekede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት በትግራይ የጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ዓላማው ስግብግቡን የመቀሌ ጁንታ ለሕግ ተገዥ የማድረግና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን ማስጠበቅ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገጻቸው ይፋ…