Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ መንግስት በትግራይ የጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ዓላማው ስግብግቡን የመቀሌ ጁንታ ለሕግ ተገዥ የማድረግና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን ማስጠበቅ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት በትግራይ የጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ዓላማው ስግብግቡን የመቀሌ ጁንታ ለሕግ ተገዥ የማድረግና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን ማስጠበቅ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገጻቸው ይፋ…

ሜ/ጀ መሀመድ ተሰማ፣ ሠራዊቱ ሀገርን ከጥፋት የማዳን ተልዕኮውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያጠናቅቃል አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል መሀመድ ተሰማ፣ ሠራዊታችን ሀገርን ከጥፋት የማዳን ተልዕኮውን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚያጠናቅቅ አስታወቁ።   የኢትዮጵያን ዕድገት የማይፈልጉ ታሪካዊ ጠላቶች…

ወንጀለኛ አካላት ዕርቅና ድርድር ፈላጊ በመምሰል ከሕግ የበላይነት ሊያመልጡ አይችሉም- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወንጀለኛ አካላት ዕርቅ እና ድርድር ፈላጊ በመምሰል ከሕግ የበላይነት ሊያመልጡ እንደማይችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት ነው ይህንን ያሉት።…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል የፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ በሙሉ ድምጽ ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ጣልቃ እንዲገባ እና ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ በሙሉ ድምጽ ፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የፌደራል መንግስቱ በትግራይ ክልል ጣልቃ…

ኢትዮጵያ ወደ ሕገ መንግሥታዊ ዴሞክራሲ የተሳካ ሽግግር እንድታደርግ የሕግ የበላይነትን መከበር አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ሕገ መንግሥታዊ ዴሞክራሲ የተሳካ ሽግግር እንድታደርግ የሕግ የበላይነትን መከበር እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክትት፥…