የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬት ተጨማሪ ድጋፎችን እንድናደርግ አነሳስቶናል – የዴንማርክ ኤምባሲ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬት ተጨማሪ ድጋፎችን እንድናደርግ አነሳስቶናል ሲል በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኤምባሲ ገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኤምባሲ የአየር ንብረት እና የንግድ ጉዳዮች አማካሪ ሮዝ ማሬ አርቪድ ላርሰን÷በዛሬው የአንድ…