የሀገር ውስጥ ዜና በሊቢያ የጋዳፊ ልጅ ወደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውድድር ሊመለሱ ነው Meseret Awoke Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያ ፍርድ ቤት የሀገሪቱ የቀድሞ መሪ ሙአመር ጋዳፊ ልጅ ሳኢፍ አል ኢስላም ጋዳፊ ወደ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውድድር እንዲመለሱ ወሰነ፡፡ የቀድሞ የጋዳፊ ልጅ በሚቀጥለው ወር ለሚካሄደው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩ መሆናቸውን ማስታወቃቸውን…
ስፓርት ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ የማንቸስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ጎሎች ቡሩኖ ፈርናንዴዝ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሲያስቆጥሩ÷ የአርሴናልን ሁለት ጎሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና 230 ሚሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የወሊሶ ከተማ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ስራ ተጀመረ Meseret Awoke Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 230 ሚሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የወሊሶ ከተማ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት የግንባታ ስራ ተጀመረ። ግንባታውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጅነር ሃብታሙ ኢተፋ አስጀምረውታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የደርሳ ጊታ ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓት ወረራ ፈፅሞ በቆየባቸው ቀናት ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ተናገሩ Feven Bishaw Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አደአር ወረዳ የደርሳ ጊታ ነዋሪዎች የሽብር ቡድን የሆነው ህወሓት ወረራ በፈፀመባቸው ቀናት በሰው እና በንብረታቸው ላይ ከፍተኛ ጉዳት እና ውድመት ማድረሱን ተናገሩ፡፡ በአፋር ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምትዋጉት አሸባሪውን ብቻ ሳይሆን ጋላቢዎቻቸውን ጭምር ነው – ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ Mekoya Hailemariam Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምትዋጉት አሸባሪውን ብቻ ሳይሆን ጋላቢዎቻቸውን ጭምር ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስቴር የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ በጭፍራ ግምባር ተገኝተው ለሰራዊት አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅና በምዕራብ የተገኘው ድል በመሐል ሀገር እንደሚደገም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ Mekoya Hailemariam Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅና በምዕራብ የተገኘው ድል በመሐል ሀገር እንደሚደገም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄንን የተናገሩት በሦስተኛው ቁልፍ ግንባር ተገኝተው ከሠራዊቱ ጋር በመከሩበት ጊዜ ነው። ከሰሞኑ በሚሠሩ ኦፕሬሽኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ምእራባውያን መገናኛ ብዙሃን ከህወሓት ጋር በመቀናጀት በሀሰት ዜና አለም አቀፉን ማህበረሰብ እያሳሳቱ ነው -መንግስት Mekoya Hailemariam Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በመቀናጀት በሀሰት ዜናዎች ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ እያሳሳቱ መሆኑን መንግስት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ መገናኛ ብዙሃኑ ከሽብር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በደብረሲና ከተማ የህክምና ተቋማትን ሙሉ በሙሉ አውድሟል ዮሐንስ ደርበው Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በደብረሲና ከተማ ያሉ ጤና ጣቢያዎችንና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ሙሉ በሙሉ ማውደሙ ተገለጸ። ቡድኑ ከተቋማቱ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችና መድሀኒቶችን ዘርፏል፤ መውሰድ ያልቻለውን ደግሞ ለአገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር የላቦራቶሪዎች ግንባታ ማስጀመሪያ የውል ስምምነት ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍና ብድር የጤና ሚኒስቴር የላቦራቶሪዎች ግንባታ ማስጀመሪያ የውል ስምምነት ተፈራረመ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደተናገሩት የአገራችንን የጤና ስርዓት ለማሻሻል ከተቀመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ህዝብ ጠልነቱን በተግባር አሳይቶናል – የሸዋ ሮቢት ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው ህወሓት ህዝብ ጠልነቱን በተግባር አሳይቶናል ሲሉ የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ነዋሪዎቹ ቡድኑ በከተማዋ የህዝብ መገልገያ ተቋማትን እና የግለሰብ ሀብትና ንብረትን…