Fana: At a Speed of Life!

የትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ባለድርሻ አካላት የምክር ቤት ምስረታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ባለድርሻ አካላት የምክር ቤት ምስረታ ስነ ስርዓት  እየተካሄደ ነው። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስትር  ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል ። ወይዘሮ ዳግማዊት …

ኢትዮጵያ በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳየች መምጣቷ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በአለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ግምገማ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳየች መምጣቷ ተገለፀ።   የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ህይወት ሞሲሳ ከአለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ለደህንነት ኦዲት ከመጡ ዕንግዶች…

በዳርፉር የተፈፀመውን የጦር ወንጀልና የሰብዓዊት መብት ጥሰት የሚመለከት ልዩ ፍርድ ቤት ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት እና የዳርፉር ታጣቂ ቡድኖች  የዳርፉርን የጦር ወንጀል እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚመለከት ልዩ የወንጀል ፍርድ ቤት ለመመስረት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ፡፡ የሱዳን መንግስት እና የዳርፉር ታጣቂ ቡድኖች የሰላም ስምምነት ላይ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቦሪስ ጆንሰን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በለንደን እየተካሄደ ከሚገኘው የብሪታኒያ -አፍሪካ የኢንቨስትመንት ጉባኤ ጎን ለጎን ነው…

የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የ6 ወር ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የስድስት ወር አፈፃፀም ግምገማ በክልሉ ርእሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት አካሂዷል።   በግምገማ መድረኩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ…

የጋምቢያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ እስራት እንደሚጠብቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጋምቢያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ እስራት እንደሚጠብቃቸው የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣን ገለጹ፡፡ የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዝዳንት ያህያ ጃሜህ ወደ ሀገራቸው  ከተመለሱ በቁጥጥር ስር እንደሚውሉ  የሀገሪቱ ፍትህ ሚኒስትር…

በሐረሪ የጥምቀት በዓል በህብረተሰቡና በጸጥታ አካላት ተሳትፎ የከፋ ችግር ሳይደርስ ተከብሯል-ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል ላይ ተስተውሎ የነበረው የጸጥታ ችግር ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት በተደረገው ጥረት የከፋ ጉዳት ሳይደርስ መከበሩን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረመዳን ኡመር እንደገለጹት፥ ከጥር 10 ቀን…

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለ60 መምህራን የረዳት ፕሮፌሰርነትና የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለ60 የዩኒቨርሲቲው መምህራን የረዳት ፕሮፌሰርነትና የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የማዕረግ ዕድገቱን ያገኙት የዩኒቨርሲቲው መምህራን በተለያዩ ካምፓሶችና ትምህርት ክፍሎች  የሚያገለግሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

እናቶች ዝቅተኛ ክብደት ያላቸው ህፃናትን አስጠግተው ማቀፋቸው የህፃናቱን በህይወት የመቆየት እድል ይጨምራል-ጥናት

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዝቅተኛ ክብደት ይዘው የሚወለዱ አዲስ ሕፃናትን ቀኑን ሙሉ ማቀፍ የህፃናቱን በህይወት የመቆየት እድል እንደሚጨምር ጥናት አመለከተ፡፡ ካንጋሮ ልጇን በሆዷ ስር ከምታቅፍበት ስርዓት ጋር በመያያዝ አስተቃቀፉን ወይም ዘዴውን ካንጋሮ የሚል ስያሜን…

ቻይና ውስጥ በተከሰተው ቫይረስ አራት ስዎች መሞታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ውስጥ በተከሰተው ቫይረስ እስካሁን አራት ስዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡ ይህ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው ቫይረስ የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቃው ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው በቻይና ውሃን ግዛት ውስጥ ነው፡፡ በዚህም እስካሁን አራት ሰዎች…