የሃገር-በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃዎች ለውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰት ምቹ ዕድል እንደሚፈጥሩ ም/ጠ/ ሚ አቶ ደመቀ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር-በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃዎች ለውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰት ምቹ ዕድል እንደሚፈጥሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልፀዋል።
በለንደን የተካሄደውን የብሪታኒያ - አፍሪካ ኢንቨስትመንት ጉባኤን…