Fana: At a Speed of Life!

የአድዋ ተጓዦች የአሸኛኘት ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ተጓዦች የአሸኛኘት ስነ ስርዓት ተካሄደ። ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተካሄደው የአሸኛኘት ስነ ስርዓት ላይ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን ጨምሮ  የአድዋ ተጓዦች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባገዳዎች፣ አባት እና እናት…

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የቡሩንዲ አቻውን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታየቡሩንዲ አቻውን አሸነፈ፡፡ በኮስታሪካ እና ፓናማ አዘጋጅነት ለሚካሄደው 10ኛው የሴቶች ከ20 አመት በታች አለም ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች…

በቻይና የታየው ገዳይ ቫይረስ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎችን መያዙ ተነገረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በገዳይነቱ አደገኛ ነው የተባለለት ቫይረስ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎችን እንደያዘ ተገለፀ። እስካሁን 41 ሰዎች በዚህ ቫይረስ መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ ሲሆን፥ ባለሙያዎች የተያዙት ሰዎች ቁጥርን 1 ሺህ 700 አድርሰውታል። በውሃን ከተማ…

በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ በተኩስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበሩ ሁለት የጥፋት ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ዘንድሮ በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ በተኩስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈፀም የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በዝግጅት ላይ የነበሩ ሁለት የጥፋት ቡድን አባላት ከአራት ኤፍ ዋን ቦምብ እና ከ200 ጥይቶች ጋር በብሄራዊ…

የማህበረሰብ ንቅናቄ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን የመከላከሉ ስራ ማዕከል መሆን ይገባዋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ ንቅናቄ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን የመከላከሉ ስራ ማዕከል መሆን እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ብሔራዊ የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል ተከላካይ ምክር…

በአዲስ አበባ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ 396 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ ወንጀሎች የጠረጠራቸውን 396 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በተጠርጣሪዎቹ ላይ የክስ መዝገብ የከፈተ ሲሆን፥ ግለሰቦቹ በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ፣ የገንዘብ ዝውውር፣ የመሬት ወረራ፣ የመኪና…

ከ1 ሺህ 300 ሲ ሲ በታች በሆኑ አዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለው የኤክሳይዝ ታክስ መጠን ወደ 5 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሻሻያ በተደረገበት ረቂቅ የኤክሳይዝ ታክስ በአዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለውን የኤክሳይዝ ታክስ መጠን ከ30 በመቶ ወደ 5 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ። የገንዘብ ሚኒስቴር በተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ ላይ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። የገንዘብ…

የደቡብ ክልል ተወላጆች ምሁራን መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ክልል ተወላጆች ምሁራን መድረክ ተጠናቀቀ።   በምሁራን መድረኩ ላይ የክልል አደረጃጀት ጥያቄን በተመለከተ በቀረበ ፅሁፍ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።   ምሁራኑ በክልሉ ህዝቦች…

ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሶስት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ከስራ አገደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሶስት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ከስራ ማገዱን አስታወቀ። በዩኒቨርሲቲው የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ተፈራ አስናቀ ሶስቱ ምክትል ፕሬዚዳንቶች የታገዱት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ውሳኔ መሰረት መሆኑን ተናግረዋል። የመታገዳቸው…