በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ልዩ ራፖርተር የሚመራው ልዑክ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዋና ዋና ግኝቶችን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ራፖርተር ዳቪድ ካየ የሚመራው የልዑካን ቡድን ከአንድ
ሳምንታት በላይ በኢትዮጵያ ከበርካታ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በሚዲያና በአጠቃላይ ሀሳብን በነፃነት ከመግለፅ ጋር የተያያዙ የዴሞክራሲ መብቶች ዙሪያ ከጠቅላይ አቃቤ ህግና…