ስፓርት
የሸነን አፍሪካ አህጉር አቀፍ የፋሽን፣ የቱሪዝምና ስፖርት ፌስቲቫል ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው አህጉር አቀፍ የፋሽን፣ የቱሪዝም እና የስፖርት ፌስቲቫል ለተከታታይ 3 ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተጠናቅቋል።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳን ጨምሮ የዘርፉ ሚኒስትር ዴዔታዎችና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ ታድመዋል።
በፌስቲቫሉ ሀገር በቀል ምርቶችን ከማስተዋወቅ ባለፈ በሀገራዊ ገጽታ ግንባታ ላይ የልምድ ልውውጥ መካሄዱ ተጠቁሟል፡፡
በተጨማሪም የአፍሪካና የኢትዮጵያ አንጋፋ ተጫዋቾች መካከል ስፖርታዊ…
Read More...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ወልቂጤ ከተማ ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ወልቂጤ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሰዓት ላይ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።
በዚህ መሰረትም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 0 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…
ስዊዘርላንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ስዊዘርላንድ የ2020 ሻምፒዮናዋን ጣልያንን 2 ለ 0 በመርታት ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡
ጎሎቹንም ፍሩለር እና ቫርጋስ በመጀመሪያው እና በሁለተኛው አጋማሽ አስቆጥረዋል፡፡
ውጤቱን ተከትሎም ስዊዘርላንድ በሩብ ፍጻሜው ከእንግሊዝና ስሎቫኪያ አሸናፊ ጋር የምትፋለም…
ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ነጥቡን ወደ 44 ከፍ በማድረግ ከአዳማ ከተማ እኩል 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
እንዲሁም ወላይታ ድቻ በ34 ነጥብ 12ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
በተመሳሳይ 12 ሠዓት ላይ በተከናወነ…
“መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ነገ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በነገው ዕለት ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
የጎዳ ላይ ሩጫው የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛው ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው የሚካሄደው፡፡
መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ በሚያደርገው የሩጫ ውድድር በርካቶች…
የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ከዛሬ ሰኔ 22 ጀምሮ እስከ ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ይከናወናሉ።
በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ውድድር ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ብሔራዊ ቡድኖች ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በዚህም ዛሬ ምሽት አንድ ሰዓት ላይ ስዊዘርላንድ ከዩሮ 2020 ሻምፒዮኗ…
ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የመድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎልም ወገኔ ገዛኸኝ በሁለተኛው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡