Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በቦስተን የሴቶች 10ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቦስተን በተካሄደው የሴቶች 10ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እሰከ 3 ደረጃ በመያዝ አሸንፈዋል፡፡ ውድድሩን መልክናት ዉዱ በ31 ደቂቃ ከ15 ሴኮንድ በመጨረስ አንደኛ ደረጃን ስትይዝ ፣ቦሰና ሙላት በ31 ደቂቃ ከ16 ሴኮንድ፣ሰናይት ጌታቸው በ31 ደቂቃ ከ17 ሴኮንድ በመግበት 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ በወንዶች የ10ሺህ ሜትር ውድድር ደግሞ ኬኒያዊው አትሌት ሳባስቲያን ኪማሩ ውድድሩን በ27 ደቂቃ ከ42 ሴኮንድ በመጨረስ በአንደኝነት አጠናቅቋል፡፡
Read More...

“መቻል ለኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የፊታችን ሰኔ 23 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የፊታችን እሑድ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የጎዳ ላይ ሩጫው የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛው ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው የሚካሄደው፡፡ መነሻና መድረሻውን መስቀል አዳባባይ በሚያደርገው የሩጫ ውድድር በርካታ ሰዎች…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ኤፍሬም ታምራት(በራስ ላይ) ሲያስቆጥር ÷ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አቻ ያደረገችዋን ግብ ደግሞ ባሲሩ ኡመር ከመረብ አሳርፏል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚካሄደው የሊጉ…

በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመን ከስዊዘርላንድ እንዲሁም ስኮትላንድ ከሀንጋሪ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ ጀርመን ከስዊዘርላንድ እንዲሁም ስኮትላንድ ከሀንጋሪ ዛሬ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ አዘጋጇ ሀገር ጀርመን ከሰዊዘርላንድ ጋር የምታደርገው ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በፍራንክፈርት አሬና ስታዲየም ይደረጋል፡፡ ሁለት የምድብ ጨዋታዎችን ያሸነፈው የጀርመን ብሄራዊ ቡድን…

ፖርቹጋል ጥሎማለፉን መቀላቀሏን አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን 3 ለ 0 አሸንፋለች። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን በበርናርዶ ሲልቫ፣በቡሮኖፈርናንዴዝ እና በአካይዲን (በራሱ መረብ ላይ) ጎሎች 3 ለ 0 ረትታለች፡፡ በዚህም ፖርቹጋል ጥሎማለፉን መቀላቀሏል አረጋግጣለች፡፡…

በፕሪምየር ሊጉ መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችሏል። የመቻልን ጎሎች ከነዓን ማርክነህ ሁለት ፣ ምንይሉ ወንድሙ በፍፁም ቅጣት ምት እና አማካኙ በሃይሉ ግርማ ቀሪዎቹን ጎሎች ሲያስቆጥሩ ለሲዳማ ብቸኛውን ጎል ብርሀኑ በቀለ ከመረብ አሳርፏል።…