Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ከየካቲት 21 እስከ 27 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደው 18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ተጀምሯል፡፡ ከትግራይ ክልል ውጭ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተሳታፊ ሲሆኑ፤ በአጠቃላይ ከ1 ሺህ በላይ የባህል የስፖርት ተወዳዳሪ ልዑክ ታሳታፊ ይሆናሉ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽነር አቶ ሻኪር አህመድ፤ የባህል ስፖርቶች ወጣቱ ትውልድ የአካባቢውን ትውፊትና ቱባ ባህል እንዲያውቅ እና…
Read More...

የ2013 የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ሻምፒዮናው በኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን አዘጋጅነትና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተናጋጅነት በኮምቦልቻ ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ ውሃ…

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ጎል ያሬድ ባየህ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

ድሬዳዋ ከተማና ሰበታ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ እና ሰበታ ከተማ ረፋድ ላይ ባደረጉት ጨዋታ ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ ለድሬዳዋ ከተማ ጁንያስ ናንጂቦ እና ሄኖክ ኢሳያስ ጎል ሲያስቆጥሩ፤ ለሰበታ ከተማ ፍጹም ገብረማርያም ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…

የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ዘርዓይ ሙሉን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ መሾሙን አስታወቀ፡፡ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከአዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ማግለላቸው ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም የአዳማ ከተማ ቦርድ አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ አሰልጣኙ የአዳማ ከተማ…

ድሬዳዋ ከተማና ሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማን ከሃዋሳ ያገናኘው ጨዋታ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የፕሪሚየር ሊሩ ቀጣይ ጨዋታ ከሰዓትም የሚቀጥል ሲሆን 9 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ከወላይታ ዲቻ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተደርገዋል፡፡ በምሽቱ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አታላንታ በሪያልማድሪድ 1 ለ 0 ሲሸነፍ፥ ፈርላንድ ሜንዲ ለሪያል ማድሪድ የመጀመሪያውን የቻምፒየንስ ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል፡፡ ቦሩሲያ ሞንቼግላድባህ…