Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ 1 ለ1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማን አገናኝቷል፡፡ ጨዋታውም 1 ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር የሃዋሳን ከተማ ግብ ደግሞ ኤፍሬም አሻሞ አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…
Read More...

ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪነት አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መሪነቱን አጠናከረ፡፡ ዛሬ ከሰዓት በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ መሪው ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋር 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል ከነማ ሁለቱን የማሸነፊያ ግቦች ሙጂብ ቃሲም በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡ በዚህም ፋሲል ከነማ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ፡፡ ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡ ለሀዲያ ሆሳዕና ግቦቹን መደሓኔ ብርሃኔና ቢስማርክ አፍያ አስቆጥረዋል፡፡ ፕሪምየር ሊጉን በ35…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታው ፍፁም አለሙ ለቡድኑ ብቸኛዋንና የማሸነፊያ ግብ በ22ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። በዚህ ባህርዳር ከተማዎች ደረጃቸውን በማሻሻል ሶስተኛ ላይ መቀመጥ የቻሉ ሲሆን አዳማ ከተማዎች አሁን ደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ መቀመጥ ግድ…

በቻምፒየንስ ሊጉ ፖርቶ እና ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፖርቶ እና ቦሩሲያ ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ ትናንት ምሽት ሁለት የቻምፒየንስ ሊጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተካሄደዋል፡፡ ጁቬንቱስን ከፖርቶ ባገናኘው ጨዋታ ባለሜዳው ጁቬንቱስ ማሸነፍ ቢችልም ከሜዳው ውጭ በተቆጠረበት ጎል ከውድድሩ ተሰናብቷል፡፡ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 2…

አሰልጣኝ ውበቱ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማዳጋስካር አቻው ጋር መጋቢት 15 ቀን 2013 ዓ.ም በባህርዳር ስታዲየም…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት በተካሄደው የዛሬ ከሰዓት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለባህር ዳር ከተማ ብቸኛዋን ጎል ሳለአምላክ ተገኘ በ63ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…