Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ መርሃ ግብር በድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"የባዶ እግር ትሩፋቶች" በሚል መሪ ቃል የሻምበል አበበ ቢቂላ የ60ኛ አመት የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል እና ከሜልበርን እስከ ሪዮ ዲ ጄኔሮ በኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ባለድሎች ዝክረ መርኃ ግብርን ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር በታላቅ ድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም አካሂዷል። መርኃ ግብሩ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ መገናኛ አካባቢ በሚገኘው ቤልቢው ሆቴል ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶችና ስመጥር አትሌቶች፣ የስፖርት ሚድያ ተቋማት…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸነፈ፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በዚህ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸንፏል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ:: ባህርዳር ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በፍጹም አለሙ እና ባዬ ገዛኸኝ ባስቆጠሯቸው ግቦች ነው አሽንፎ ሊወጣ የቻለው፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን 4 ለ 1 አሸነፈ:: በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች አምሳሉ ጥላሁን ፣ ሙጂብ ቃሲም፣ ሳሙኤል ዮሃንስ እና ሽመክት ጉግሳ አስቆጥረዋል። ጅማ…

በሴካፋ ውድድር ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሄራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገባ፡፡ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው የምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የታዳጊዎች ዋንጫ ላይ የተሳተፈው ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ንጋት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል፡፡ ቡድኑ በሴካፋ ውድድር የሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ። በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የቡናማዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሰ በ9ኛውና በ84ኛው እንዲሁም አማኑኤል ዮሐንስ በ55ኛው ደቂቃዎች አስቆጥረዋል። የድሬዳዋ ከተማን ግቦች ሁለት ኬሙይኔ በ26ኛው እና ዘነበ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች ሮቢ ንግላንዴ በ33ኛው ደቂቃ ፣ ጌታነህ ከበደ በፍጹም ቅጣት ምትና በጨዋታ በ39ኛ እና 43ኛው ደቂቃዎች ላይ እና ዳዊት ታደሰ በ55ኛው ደቂቃ በራሱ ግብ ላይ አስቆጥረዋል። የሀዋሳ…