ስፓርት
የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ።
በጉባኤው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም፣ የኦድት ሪፖርት፣ የ2013 በጀት አመት እቅድ እና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል።
በቀረበው ሪፖርት እንደተመላከተው በዞን አምስት፣ በአፍሪካ ቮሊቦል ኮንፌዴሬሽን፣ በአለም አቀፍ ቮሊቦል ፌዴሬሽን ደረጃ እና ከአቻ ፌዴሬሽኖች ጋር ያለው አለም አቀፋ ግንኙነት ጠንካራ መሆኑን ተገልጿል።
የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት አሰራር ተተኪን ስፖርተኞች ከማፍራት አንፃር…
Read More...
በወዳጅነት ጨዋታ ዋልያዎቹ በዛምቢያ አቻቸው ተረቱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከዛምቢያ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሂደዋል።
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ እስከ 86ኛው ደቂቃ ድረስ 2-1 ስትመራ ብትቆይም፤ ተቀይሮ የገባው አልበርት ካዋንዳ አከታትሎ ባስቆጠራቸው ጎሎች የዛምቢያ ብሄራዊ ቡድን 2ለ3 በሆነ ውጤት ጨዋታውን አሸንፎ ወጥቷል።…
አቶ ኤልያስ ሽኩር ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ ጋር በቪድዮ ኮንፈረንስ ውይይት አካሂደዋል ።
አቶ ኤሊያስ በውይይታቸው እንዳሉት ፀረ አበረታች ቅመሞች ስፖርቱን ከመጉዳት ባሻገር የሰው ልጅ የጤና ጠንቅ እየሆኑ መምጣታቸውን ተናግረዋል።…
በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ ሲሸነፍ ባየርሙኒክ እና ሊቨርፑል ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ተደርገዋል።
ከምድብ አንድ እስከ አራት በሚገኙ ቡድኖች መካከል በተደረጉ ጨዋታዎች ያልተጠበቁ ውጤቶችም ተመዝግበዋል።
በምድብ አንድ ሎኮሞቲቭ ሞስኮን ያስተናገደው ሳልዝበርግ ጨዋታውን ሁለት አቻ ሲያጠናቅቅ ዞቦዝላይ እና ጁኑዞቪች…
በቻምፒየንስ ሊጉ ጁቬንቱስ፣ ማንቼስተር እና ባርሴሎና ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል፡፡
ከምድብ አምስት እስከ ስምንት በሚገኙ ቡድኖች መካከል በተደረገው ጨዋታ ታላላቆቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በምድብ አምስት የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ፥ ቼልሲ ከሲቪያ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡…
አትሌት ሃጎስ በጣልያን በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣልያን በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት ሃጎስ ገብረህይወት የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸናፊ ሆኗል፡፡
አትሌት ሃጎስ ርቀቱን 29 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸንፏል፡፡
የቀድሞው የቦታው ክብረ ወሰን 30 ደቂቃ ከ10 ሰከንድ እንደነበር ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ…