Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ውድድር በጃፓኗ ካሳማ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓኗ ካሳማ ከተማ ለጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ለሁለተኛ ጊዜ ተካሂዷል። ውድድሩን ያስጀመሩት በጃፓን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ካሳ ተ/ብርሃን እና የማራቶን ሯጭ እና አሰልጣኝ ኮማንደር አበበ መኮንን መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በዚህ የ21 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ላይም ከ650 በላይ ተሳታፊዎች ተካፍለዋል። የጃፓን የካሳማና ኢባራኪ ግዛት ከንቲቦችን ጨምሮበጃፓን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞችም በዚህ ውድድር…
Read More...

በሴካፋ ዋንጫ የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሄራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ17 ዓመት በታች የሶስተኛ ደረጃ ለመያዝ ከጅቡቲ ጋር ባደረገው ጨዋታ 5 ለ 2 አሸንፏል፡፡ በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ከ17 ዓመት…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነችው ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመርጣለች። በዚህ ዓመት ለዋናው ብሔራዊ ቡድን መመረጥ የቻለችው የተከላካይ መስመር ተጫዋቿ በ2019 የኮሌጅ ቡድኗ ስታንፎርድ ዋንጫ እንዲያነሳ የረዳች ሲሆን የ PAC-12 ምርጥ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በታዛኒያ አቻው በመለያ ምት ተሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በታዛኒያ አቻው በመለያ ምት ተሸነፈ። ይህን ተከትሎ ከምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ  የፍፃሜ ጨዋታ ውጭ ሆኗል። 90 ደቂቃው በ1 ለ 1 በሆነ በመጠናቀቁ ቡድኖቹ ወደ መለያ ምት ሄደዋል። በመለያ ምቱ የታንዛኒያ ከ17 ዓመት…

ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ። የማሸነፊያ ግቦቹን ስንታየሁ መንግስቱ አበርክቷል። ግቦቹንም በ5ኛው እና በ24ኛው ደቂቃዎች ላይ ማስቆጠር ችሏል። በመርሐ-ግብሩ ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳእና ከባህርዳር…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ፡፡ ዛሬ ከሰዓት በተካሄደው የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ያለግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተለያዩት፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሽንፏል። ታፈሰ ሰለሞን፣ አቡበክር…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል። ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሽንፏል። ታፈሰ ሰለሞን፣ አቡበክር ናስር እና ሃብታሙ ታደሰ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል። በዛብህ መለዮ ደግሞ የፋሲል ከነማን የማስተዛዘኛ ጎል አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን…