Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ትናንት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት ምሽት በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል። በዚህም በስፔን ማድሪድ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ያለምዘርፍ የኋላው በ31 ደቂቃ 17 ሰከንድ፣ በባርሴሎና በተካሄደ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር ደግሞ ገንዘቤ ዲባባ ርቀቱን በ15 ደቂቃ በማጠናቀቅ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ ታናሽ እህቷ አና ዲባባ ደግሞ 16 ደቂቃ ከ2 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ሆና ጨርሳለች ። ኡጋንዳዊው ኦስካር ቸሊሞ ባሸነፈበት የጣሊያን 5 ኪሎ…
Read More...

ለሃገር ባለውለታ አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋ አትሌቶች ማህበር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአንድ መቶ አንጋፋ አትሌቶች ስጦታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም አበረከተላቸው። ለእያንዳንዳቸው አንጋፋ አትሌቶች የሶስት ሺህ ብር የገንዘብ ስጦታውን የአንጋፋ አትሌቶች ፕሬዚዳንት ኮማንደር ጌጤ ዋሚ አማካኝነት ተበርክቷል፡፡ ስጦታው በየተወሰነ ጊዜ ቀጣይነት…

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በባርሴሎና የዓለም ክብረወሰንን ለማሻሻል ትሮጣለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በባርሴሎና የዓለም ክብረወሰንን ለማሻሻል ትሮጣለች። የዓለም 1 ሺህ 500 ሜትር ክብረወሰን ባለቤቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ነገ በባርሴሎና በሚካሄደው የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር የዓለም ክብረወሰንን ለማሻሻል እንደምትሮጥ ታውቋል። ገንዘቤ በ5 ሺህ ሜትር የሲፈን ሀሰንን 14 ደቂቃ ከ44 ሰከንድ ፥…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ በጨዋታው ቶማስ ስምረቱ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ በጨዋታው ሙጂብ ቃሲም ለፋሲል ከነማ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ሐት ትሪክ ሰርቷል፡፡ የወላይታ ዲቻን ጎሎች ደግሞ ስንታየሁ መንግስቱ እና ፀጋዬ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ0 አሸንፏል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን ግብ አስቻለው ግርማ እና ጄኒያስ ናንጄቦ አስቆጥረዋል፡፡ የሊጉ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ከሰዓትም የሚቀጥል ሲሆን ፋሲል ከነማ ከወላይታ ዲቻ…

ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ በሸራተን አዲስ ተካሄዷል፡፡ ምክር ቤቱ በተለያዩ ስፖርታዊ ጉዳዮች ላይ በስፋት…