Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በወንዶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሦስቱም ኢትዮጵያውያን ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሦስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል፡፡ በማጣሪያው የተሳፉት ጌትነት ዋለ፣ ለሜቻ ግርማ እና ሳሙኤል ፍሬው ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል።
Read More...

ኢትዮጵያውያን የሰርከስ አርቲስቶች በአሜሪካ ጎት ታለንት ለ1 ሚሊየን ዶላር አሸናፊነት ይወዳደራሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 የአሜሪካ ጎት ታለንት እየተወዳደሩ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን የሰርከስ አርቲስቶች ቶማስ አለሙ እና ታምራት አያሌው ቲቲ ቦይስ ወደ ፍጻሜ ማለፍ ችለዋል። ቲቲ ቦይስ ከሌሎች 8 ተወዳዳሪዎች ጋር በመፋለም ነው 4 ተወዳዳሪዎች ብቻ ወዳለፉበት የፍጻሜ ውድድር የተቀላቀሉት፡፡ ኢትዮጵያውያኑ የሰርከስ…

ኢትዮጵያ የደመቀችበት የሄልሲንኪ የዓለም ሻምፒዮና ሲታወስ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ሌሊት በኋላ በጃፓን ቶኪዮ ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ በርካታ አትሌቶችም የኢትዮጵያ ስም እንዲናኝ፣ ሰንደቋም በዓለም አደባባይ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያስቻሉ ቀደምት አትሌቶችን ፈለግ ተከትለው በሻምፒዮናው ላይ ለግል ስኬታቸው ብሎም ለሀገራቸው ክብር ይወዳደራሉ፡፡…

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተጠባቂ ጨዋታዎች ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሁለት ሳምንታት እረፍት በኋላ የማንቼስተር ደርቢን ጨምሮ በተጠባቂ የ4ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች ይመለሳል፡፡ በ2026 የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ መርሐ ግብር ለየሀገራቸው ሲጫወቱ የሰነበቱ ተጫዋቾች ወደ ክለቦቻቸው ተመልሰዋል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ የ4ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ነገ ቀን 8፡30…

20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ በቶኪዮ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በነገው ዕለት በጃፓን ቶኪዮ ከተማ በይፋ ይጀመራል፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ከ800 ሜትር ጀምሮ እስከ ማራቶን ባሉ ርቀቶች እንዲሁም በእርምጃ ውድድር በሁለቱም ጾታ ትሳተፋለች፡፡ በውድድሩ የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በተለያየ ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ ከተማ አቅንተዋል፡፡…

የሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በፊፋ ምዘና ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም መጫወቻ ሜዳ በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ባለሙያ ምዘና ተደርጎለታል፡፡ ምዘናውን ያከናወነው የፊፋ ባለሙያ እንግሊዛዊው ኮሊን መጫወቻ ሜዳው ጨዋታ ለማከናወን ብቁ መሆኑን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገልጿል። ሜዳው ዓለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ እንደተሰራ በመግለፅ የትኛውንም አይነት…

ዋልያዎቹ ከሴራሊዮን አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ስምንተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴራሊዮን አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ጨዋታው ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በላይቤሪያ በሚገኘው ሞኖሮቪያ ሳሙኤል ዶ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጨዋታው አስቀድሞ አሰላለፉን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም አቡበከር ኑራ (ግብ…