Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል፡፡ የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ከምሽቱ 4 ሠዓት ከ 20 ላይ እንደሚካሄድ የወጣው መርሐ-ግብር ያመላክታል፡፡ የማሸነፍ ቅድመ ግምት የተሰጣት ኢትዮጵያም በፍጻሜው በአትሌት ሰለሞን ባረጋ፣ ዮሚፍ ቀጄልቻ እና በሪሁ አረጋዊ ትወከላለች።
Read More...

ዩናይትድ የቅድመ ውድድር ዝግጅቶች ላይ ወሳኝ ተጫዋቾቹ ከሜዳ የሚያርቃቸውን ጉዳት አስተናገዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚ ሌኒ ዮሮ እና ራስመስ ሆይለንድ እና ሌሎች ተጫዋቾቹ ረዘም ላለ ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቁ ተነግሯል። ከፈረንሳይ ክለብ ሊል በ58 ነጥብ 9 ሚሊየን ዩሮ ማንቼስተር ዩናይትድን የተቀላቀለው ሌኒ ዮሮ ክለቡ ከአርሰናል ጋር በነበረው የወዳጅነት ጨዋታ ባጋጠመው ጉዳት ለሶስት ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ…

በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር ኢትዮጵያ 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው ኦሊምፒክ በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ወንዶች ውድድር ምስጋናው ዋቁማ ስድስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ። በውድድሩ ኢኳዶር ስታሸንፍ፣ የብራዚልና የስፔን አትሌቶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመሆን ተከታትለው ገብተዋል። አትሌት ምስጋናው ዋቁማ 1 ሰዓት ከ19 ደቂቃ ከ31 ሴኮንድ…

በኦሊምፒክ ውድድሮች የኢትዮጵያ ተሳትፎ ዕድገት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዘንድሮውን ጨምሮ በታሪኳ በ15 የኦሊምፒክ ውድድሮች ተሳትፋለች፡፡ የመጀመሪያ ተሳትፎዋ በሆነው 16ኛው የኦሊምፒክ ውድድር 12 አትሌቶችን ያሳተፈቸው ኢትዮጵያ÷ በአትሌቲክስ (ዱላ ቅብብልን ጨምሮ) እና በብስክሌት ውድድሮች ተካፍላለች፡፡ በ17ኛው የኦሊምፒክ ውድድርም በ10 ስፖርተኞች በአትሌቲክስና በብስክሌት…

2ኛው ዙር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ፓሪስ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ርቀት ለወርቅ ሜዳሊያ የሚጠበቁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን ያካተተው ሁለተኛው ዙር የኦሊምፒክ ልዑክ ፈረንሳይ ፓሪስ ገባ፡፡ ትናንት ምሽት ከአዲስ አበባ የተነሳው ልዑኩ የአጭር፣ መካከለኛና ረዥም ርቀት ተወዳዳሪዎችን ያካተተ ነው፡፡ በልዑኩ ከተካተቱ አትሌቶች መካከልም÷ የ5 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረወሰን ባለቤት…

በ14 የኦሊምፒክ ውድድሮች 58 ሜዳሊያዎችን የሰበሰበችው – ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሊምፒክ ውድድር የተሳተፈችው በአውስትራሊያ ሜልቦርን በፈረንጆቹ 1956 በተካሄደው 16ኛው ኦሊምፒክ ነው፡፡ ምንም እንኳን ኦሊምፒክ በፈረንጆቹ 1896 ቢጀመርም ኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ የተሳተፈችው ከ60 ዓመታት በኋላ መሆኑን መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ የኦሊምፒክ ጨዋታ ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮም በ14…

ሪካርዶ ካላፊዮሪ መድፈኞችን በይፋ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣልያናዊው ተከላካይ ሪካርዶ ካላፊዮሪ በረጅም ጊዜ ኮንትራት ከቦሎኛ አርሰናልን ተቀላቅሏል፡፡ የ22 ዓመቱ ተጫዋች በቦሎኛ የተከላካይ ክፍል ላይ ምርጥ ብቃቱን ካሳየ በኋላ በ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ወደ ጀርመን ያመራው የጣልያን ብሄራዊ ቡድን ስብስብ አባል ነበር፡፡ በጣልያኑ ክለብ ሮማ አካዳሚ ውስጥ 12 ዓመታትን…