Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ነጥቡን ወደ 44 ከፍ በማድረግ ከአዳማ ከተማ እኩል 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ እንዲሁም ወላይታ ድቻ በ34 ነጥብ 12ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በተመሳሳይ 12 ሠዓት ላይ በተከናወነ የሸገር ደርቢ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በጨዋታው ሞሐመድ ናስር ኢትዮጵያ ቡናን ቀዳሚ ማድረግ ቢችልም፤ ፍሪምፖንግ ክዋሜ ቅዱስ…
Read More...

“መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በነገው ዕለት ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የጎዳ ላይ ሩጫው የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛው ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው የሚካሄደው፡፡ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ በሚያደርገው የሩጫ ውድድር በርካቶች…

የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ከዛሬ ሰኔ 22 ጀምሮ እስከ ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ይከናወናሉ። በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ውድድር ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ብሔራዊ ቡድኖች ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በዚህም ዛሬ ምሽት አንድ ሰዓት ላይ ስዊዘርላንድ ከዩሮ 2020 ሻምፒዮኗ…

ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የመድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎልም ወገኔ ገዛኸኝ በሁለተኛው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡

ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አባላት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ በካሜሩን ዱዋላ በተካሄደው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ ትናንት አዲስ አበባ ለገባው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ዛሬ በግዮን ሆቴል ዕውቅናና…

በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4ኛ ደረጃ በመያዝ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4ኛ ደረጃ በመያዝ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን ቡድን አቀባበል ተደርጎለታል። በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 5 ወርቅ፣ 4 የብርና 1 የነሐስ ሜዳልያ በማግኘት አጠናቅቃለች። በካሜሩን ዱዋላ አስተናጋጅነት በተካሔደውና ከ27 ሀገራት በላይ የተውጣጡ 2…

የማንችስተር ዩናይትድ የቀድሞ ኮከብ ተጫዋች ሉዊስ ናኒ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድንና የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች የነበረው ሉዊስ ናኒ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ የመቻል ስፖርት ክለብ አስታወቋል፡፡ ሉዊስ ናኒ የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ በክብር እንግድነት ለመታደም ነው ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣው፡፡ የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፉ ጌታሁን…