ስፓርት
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይና ትዕግስት አሰፋ የአመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት እጩ ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ እና አትሌት ትዕግስት አሰፋ የአመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት እጩ ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ፡፡
የአለም አትሌቲክስ የ2023ቱ የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት የ11 እጩዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህ ውድድር የ10 ሺህ ሜትር ሴቶች አሸናፊዋ እና የዳይመንድ ሊጉ ባለ ሪከርድ ጉዳፍ ፀጋይ እና በበርሊን ማራቶን ሪከርድ በመስበር ያሸነፈችው ትዕግስት አሰፋ በእጩ ዝርዝሩ ውስጥ ተካተዋል፡፡
በእጩነት የቀረቡት አትሌቶች ተመረጡት ከ6 አህጉራት የተወጣጡ ባለሙያዎችን ባቀፈው…
Read More...
ኤዲን ሃዛርድ ጫማ ሠቀለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የቼልሲ እና ሪያል ማድሪድ ተጫዋች ኤዲን ሃዛርድ በ32 ዓመቱ ራሱን ከእግርኳስ ማግለሉን አስታወቀ፡፡
ሃዛርድ÷ ሪያል ማድሪድን ከተቀላቀለ በኋላ ባጋጠሙት ተደጋጋሚ ጉዳቶች የመሰለፍ ዕድል ማጣቱ ይታወሳል፡፡
ምንም እንኳን ቀሪ የኮንትራት ጊዜ ቢኖረውም ከማድሪድ ጋር በስምምነት መለያየቱን ነው የገለጸው፡፡…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ይፋ ሆነዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በሳምንቱ በተደረጉ ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል።
በዚህም የሀዋሳ ከተማው ተጫዋች በረከት…
በቱርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ አንካራ በተካሄደው የሴቶችና የወንዶች የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡
በወንዶቹ አትሌት ሲሳይ ለማ 1 ሰዓት ከ1 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡
አትሌት ጪምዴሳ ደበሌ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ አሸናፊ መሆኑንም ከዓለም አትሌቲክስ ያገኘነው መረጃ…
በፕሪሚየርሊጉ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ ማንቸስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፏል፡፡
በምሳ ሰዓት ከሜዳው ውጭ ሉተን ታውንን የገጠመው ቶተንሃም በሚኪ ቫንዴቬን ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ውጤቱን ተከትሎም የአሰልጣኝ አንጌ ፖስቴኮግሉ ቡድን ቶተንሃም ነጥቡን 20 በማድረስ ፕሪሚየርሊጉን…
ፋሲል ከነማ እና ሐዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግማሽ ደርዘን ጎሎች በተቆጠሩበት የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሐዋሳ ከተማ ሦስት አቻ ተለያይተዋል፡፡
የፋሲል ከነማን ጎሎች ሱራፌል ዳኛቸው (2) እና ጌታነህ ከበደ እንዲሁም የሐዋሳ ከተማን ደግሞ ታፈሰ ሰሎሞን፣ አሊ ሱሌማን እና በረከት ሳሙኤል አስቆጥረዋል፡፡
የሊጉ መርሐ- ግብሮች ሲቀጥሉ ምሽት 1፡00…
ማዕከላዊ እዝ ስኬታማ ግዳጁን በብቃት እያስቀጠለ ነው- ጄኔራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕከላዊ እዝ እየፈፀመ የመጣውን ስኬታማ ግዳጅ በላቀ ብቃት እያስቀጠለ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ ገለጹ፡፡
ጀኔራል አበባው ከማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
በቀጠናው የሚንቀሳቀሰው አሸባሪው ሸኔ ሕዝብን ሲዘርፍ እና ሲያሰቃይ…