Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሉዊስ ኤነሪኬ ከስፔን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ህዳር 29፣2015 (ኤፍ ቢሲ) ሉዊስ ኤነሪኬ ከስፔን ብሄራዊ አሰልጣኝነታቸው መሰናበታቸውን የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ስፔን በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በሞሮኮ በመለያ ምት መሸንፏን ተክትሎ ነው ፌዴሬሽኑ ሉዊስ ኤነሪኬን ከብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነቱ የተሰናበተው። አሰልጣኙ እና የቡድን አጋሮቻቸው ብሄራዊ ቡድኑን በመምራት ላበረከቱት አስተዋፅኦ የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምስጋናውን አቅርቧል፡፡ በ2018 ሰፔን ብሄራዊ ቡድንን የተረከቡት ሉዊስ ኤንሪኬ በቆይታቸው በአወሮፓ ኔሽንስ ሊግ  አራት ጨዋታዎችን ማለፍ የቻሉ…
Read More...

የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሣምንት ጨዋታ የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 2 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ጎሎች ኢብራሂም ከድር በ60ኛው እንዲሁም ናትናኤል ሰለሞን በ74ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ የአርባምንጭ ከተማን ጎሎች ደግሞ አሕመድ ሁሴን በ3ኛው እና አላዛር…

ኤደን ሀዛርድ ከቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን በሪያል ማድሪድ እየተጫወተ የሚገኘው ኤደን ሀዛርድ ከቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል፡፡ ቤልጂየም በጊዜ ከዓለም ዋንጫው መሰናበቷን ተከትሎ ነው ኤደን ሀዛርድ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ያገለለው፡፡ የ31 ዓመቱ ሀዛርድ ለሀገሩ በ126 ጨዋታዎች ተሰልፎ 33 ጎሎችን ማስቆጠሩን ጎል ዶት ኮም ዘግቧል፡፡…

የክርስቲያኖ ሮናልዶ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አለመግባት አዳዲስ የፖርቹጋል ኮከቦችን አስተዋውቋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንዱ ጨዋታ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አለመግባቱ አዳዲስ የፖርቹጋል ኮከቦች በመድረኩ እንዲታወቁ እድል ሰጥቷል፡፡ ትላንት ምሽት ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን 6 ለ 1 ባሸነፈችበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ተጠባባቂ ወንበር ላይ በማስቀመጥ በምትኩ የቤኔፊካውን አጥቂ ጎንዛሎ ራሞስን…

ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን በሰፊ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን 6ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፋለች። ለፖርቹጋል ጎንሳሎ ራሞሰ በ17ኛው ፡ በ51ኛውና በ67ኛው ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠራቸው ጎሎች ሃትሪክ ሲሰራ ቀሪዎቹን ሶስት ጎሎች ደግሞ ፔፔ በ33ኛው ፥ ራፋኤል…

ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡ በዓለም ዋንጫው የጥሎ…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ተጋጣሚውን ረታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ0 አሸነፈ፡፡ የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ጎሎች አቡበከር ወንድሙ በ14ኛው እና አሜ መሐመድ በ72ኛውና በ73ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም እየተካሔደ የሚገኘው የ11ኛ ሣምንት ጨዋታ መርሐ ግብር ሲቀጥል÷ ምሽት 1 ሰዓት ላይ…