Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) -አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አርጀንቲና አውስትራሊያን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ለአርጀንቲና ጎሎቹን ሌዮኔል ሜሲ በ35ኛው እንዲሁም ጁሊያን አለቫሬዝ በ57ኛው ደቂቃዎች ላይ አስቆጥረዋል። የአውስትራሊያን ብቸኛ ጎል በ77ኛው ደቂቃ ላይ የአርጀንቲናው ኤንዞ ፈርናንዴዝ በራሱ ጎል ላይ አስቆጥሯል። ቀደም ብሎ 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ኔዘርላንድስ አሜሪካን 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን…
Read More...

ኔዘርላንድስ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔዘርላንድስ አሜሪካን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ምሽቱን ኔዘርላንድስ እና አሜሪካ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያውን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አካሂደዋል፡፡ በዚሁ መሰረት ሜምፊስ ዴፓይ በ10ኛው፣ዳሊ ብሊንድ በ46ኛው እና ዴንዝል ዴምፍሪስ በ81ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ጎሎች…

በዓለም ዋንጫው ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ። ኔዘርላንድስ ከአሜሪካ እንዲሁም አርጀንቲና ከአውስትራሊያ የዛሬ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ናቸው። ቀድም ብሎ በሚካሄደው ጨዋታ ምድብ 1ን በቀዳሚነት የጨረሰችው ኔዘርላንድስ ከምድብ 2 ሁለተኛ በመሆን ካጠናቀቀችው አሜሪካ ጋር ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ትጫወታለች።…

ስዊዘርላንድ ብራዚልን ተከትላ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) - ስዊዘርላንድ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጠች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ሰርቢያን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ከምድቧ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን ቀድማ ያረጋገጠችው ብራዚል በካሜሩን 1ለ0 ብትሸነፍም የምድቡ መሪ ሆና አጠናቃለች። ስዊዘርላንድ ደግሞ ሁለተኛ…

በዓለም ዋንጫው ደቡብ ኮሪያ ጥሎ ማለፉን ስትቀላቀል ጋና ከዓለም ዋንጫው ተሰናብታለች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ደቡብ ኮሪያ ፖርቹጋልን ተከትላ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች። በምድብ 8 ማምሻውን 12 ሰአት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ደቡብ ኮሪያ ፖርቹጋልን 2 ለ 1 በማሸነፍ በ4 ነጥብ በግብ ክፍያ ጥሎ ማለፉብን ተቀላቅላለች። በምድቡ ሌላኛው ጨዋታ አፍሪካዊቷ የምድቡ ተወካይ ጋና በዑራጋይ 2 ለ 0 ተሸንፋ ከዓለም ዋንጫው…

በዛሬው የዓለም ዋንጫ ሁለት የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ ከምድብ ሰባት እና ስምንት ወደ ጥሎ ማለፍ የሚቀላቀሉ ቡድኖችን ለመለየት የሚደረጉ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚሁ መሰረት በምድብ ሰባት የተደለደለችው ብራዚል ቀድማ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን ብታረጋግጥም የምድቧን ሶስተኛ ጨዋታ ከአፍሪካዊቷ ካሜሮን ጋር ምሽት አራት ሰዓት ላይ ታደርጋለች፡፡ በዚሁ…

የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ቤልጂየም በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ሳትቀላቀል መቅረቷን ተከትሎ ነው አሰልጣኙ ከኃላፊነታቸው የለቀቁት፡፡ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በመጀመሪያው የምድብ ጨዋታ ቤልጂየም ካናዳን 1 ለ 0 ብታሸንፍም÷ በሞሮኮ 2 ለ 0 በመሸነፏ እና ወደ…