ስፓርት
የታዳጊ ወጣቶች ውሃ ዋና ሻምፒዮና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከነሀሴ 27 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የ2014 ዓ.ም የታዳጊ ወጣቶች ውሃ ዋና ሻምፒዮና ተጠናቋል ።
በዚኅም የ2014 ዓ.ም የተደጊ ወጣቶች የውሃ ዋና ሻምፒዮና ከ14 ዓመት በታች አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወንድ እና በሴት የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡
ከ17 ዓመት በታች ምድብ በወንዶች ድሬዳዋ አስተዳደር የዋንጫ ተሸላሚ በሴቶች ደግሞ የደቡብ ክልል አሸናፊ በመሆን የዋንጫ ሽልማት …
Read More...
የብሄራዊ ቡድኑ ማሸነፍ ለኢትዮጵያ ህዝብ የአዲስ አመት ስጦታ ነው – አቶ ኢሳያስ ጅራ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሸንፎ ለቻን ውድድር ማለፉ ለኢትዮጵያ ህዝብ የአዲስ አመት ስጦታ ነው ሲሉ የአትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናገሩ፡፡
ርዋንዳን በማሸነፍ በታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ ወደ ቻን ወድድር ያለፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትናንት ሌሊት አዲስ አበባ ሲገባ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት፣…
ዋሊያዎቹ ለ2023 የቻን ውድድር አለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቻውን በማሸነፍ በታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ ለቻን አፍሪካ ውድድር አለፈ፡፡
ብሄራዊ ቡድኑ የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከሩዋንዳ አቻው ጋር አድርጓል፡፡
ቡድኑ በጨዋታው 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለ2023 ቻን ውድድር ማለፉን አረጋግጧል፡፡
የአሸናፊነቱን ጎል ዳዋ…
በዘር እና በሐይማኖት ስያሜ የሚጠሩ ክለቦች የስም ማሻሻያ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘር እና በሐይማኖት ስያሜ የሚጠሩ ክለቦች የስም ማሻሻያ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳሰበ፡፡
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስር የሚከናወኑ የ2015 የሊግ ውድድሮች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡
በዚህም መሰረት የ2015 የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እና የሴቶች ከፍተኛ ሊግ፣ የወንዶች…
የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 ይጀመራል
አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡
የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ዙር መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል፡፡
በዚህም የፊፋና ካፍ የውድድር ሰሌዳዎችን በማየት፣ ለውድድር ዝግጁ የሆኑ ስታድየሞችን በመገምገም እና የሊጉን ስፖንሰር አስተያየት ተካቶ በመዘጋጀት …
ዋልያዎቹ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በሳምንቱ መጨረሻ ለሚያደርጉት የካፍ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን እሁድ ከሩዋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ ድል ከቀናው በአልጄሪያ ለሚዘጋጀው የቻን ውድድር ማለፉን እንደሚያረጋግጥ…
ሊዲያ ታፈሰ ለዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ጥሪ ቀረበላት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በህንድ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የዓለም ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ አገልግሎት እንድትሰጥ በፊፋ ጥሪ ቀረበላት፡፡
የዓለም ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ጨዋታ ውድድር ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በህንድ አስተናጋጅነት ይካሄዳል፡፡
የውድድሩ የበላይ አካል…