Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ የሚጠበቁ የፍፃሜ ውድድሮች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ ከሰዓት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ፡፡ በዚህም ከቀኑ 9:15 ሰዓት ላይ 3000 ሜትር መሰናክል ወንዶች ለሜቻ ግርማ እና ጌትነት ዋለ ይሮጣሉ፡፡ በተመሳሳይ 9፡40 ሰዓት በሴቶች 5000 ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ፣ ሰንበሬ ተፈሪ እና እጅጋየሁ ታዬ ለኢትዮጵያ ወርቅ ለማምጣት እንደሚወዳደሩ ከኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
Read More...

አትሌት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና አትሌት ለምለም ኃይሉ በ1500 ሜትር ለግማሽ ፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና አትሌት ለምለም ኃይሉ በ1500 ሜትር ለግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል። በተካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ የሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያ በሶስት የተለያየ ምደብ ተደልድለው ውድድራቸውን ካደረጉት ሶስት ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪ አትሌቶች መካከል ሁለቱ ማጣሪያውን ሲያልፉ ድርቤ ወልተጂ ማጣሪያውን ማለፍ…

መቅደስ አበበ እና ዘርፌ ወንድማገኝ በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ለፍፃሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መቅደስ አበበ እና ዘርፌ ወንድማገኝ በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ለፍፃሜ አልፈዋል። እየተካሄደ በሚገኘው የቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 የ3000 የሴቶች መሰናክል ውድድር በተለያየ ምደብ ተደልድለው ውድድራቸውን ካደረጉት ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል ሁለቱ ማጣሪያውን ማለፍ ችለዋል። መቅደስ አበበ…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለ10 ሺህ ሜትር አሸናፊ አትሌቶች የሜዳሊያ ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለ10 ሺህ ሜትር የወንዶች አሸናፊ አትሌቶች የሜዳሊያ ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ፡፡ በዚህ መሰረትም ርቀቱን በ27 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ ያጠናቀቀው አትሌት ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ተረክቧል፡፡ የኡጋንዳ አትሌቶች ጆሽዋ ቺፕቴጌ እና…

ታንዛኒያ የሴካፋ ከ23 አመት በታች ዋንጫ አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ሲካሄድ የቆየው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 አመት በታች እግር ኳስ ውድድር በታንዛኒያ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ዛሬ በፍጻሜ ጨዋታ ከብሩንዲ ጋር የተጫወተችው ታንዛኒያ በመለያ ፍጹም ቅጣት ምት አሸናፊ ሆናለች፡፡ መደበኛው የጨዋታው ክፍለ ጊዜ ያለምንም ጎል አቻ…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኝቷል፡፡ ዑጋንዳውያኑ ጆሹዋ ቺፕቴጌና ጃኮፕ ኪፕሊሞ አትሌት ሰለሞን ባረጋን ተከትለው በመግባት የብር…

በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ የ5000 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል። በመጀመሪያው ምድብ ሰንበሬ ተፈሪ 3ኛ፣ እጅጋየሁ ታዬ ደግሞ 4ኛ ሆነው አጠናቀዋል። ከሁለተኛው ምድብ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ 1ኛ ደረጃ በመያዝ ማጣሪያውን አልፋለች። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…