Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ጅማ ለፕሪሚየር ሊጉ ውድድር መሰናዶ አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጓን የከተማዋ ከንቲባው አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ምዕራፍ ጅማ ላይ ይካሄዳል። ይህን ተከትሎም ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን የከተማው ከንቲባ በላኩት ደብዳቤ ማረጋገጣቸውን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል። ጅማ ከተማ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ከሰባተኛው እስከ 11ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎችን ታዘጋጃለች። ይህን ተከትሎ በቅርቡ ወደ ሥፍራው ያቀናው የሊግ ኩባንያው የልዑክ ቡድን አብዛኛው ከሆቴል አቅርቦት፣ የልምምድ ሜዳ፣ የፀጥታ እና ከኮቪድ ምርመራ ማዕከል ጋር የተያያዙ ጉዳዮች የተሟሉ…
Read More...

በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ሲጫወቱ ለነበሩ ተጫዋቾች የተፈቀደው ልዩ የዝውውር ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ሲጫወቱ ለነበሩ ተጫዋቾች የፈቀደው ልዩ የዝውውር ጊዜ እስከ ጥር 3 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል። ዝውውሩ በክልሉ በነበረው ሰላም የማስከበር ዘመቻ ምክንያት በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ የነበሩ መሆኑን ታሳቢ በማድረግ ከታኅሣሥ 26 እስከ ታህሳስ 30 ቀን…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስድስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ሆሳዕናም ለመጀመርያ ጊዜ ነጥብ ጥሏል። ጎሉን ያስቆጠሩት የሀዲያ ሆሳዕናው ሳሊፉ ፎፋና እና የወልቅጤው ሄኖክ አየለ ናቸው። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸንፏል። የፋሲል ከነማን ሁለት ግቦች ሙጅብ ቃሲም አስቆጥሯል። የፋሲል ከነማው የመስመር ተከላካይ ሰዒድ ሀሰን በመጀመርያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሞት ለተሻለ ህክምና ወደ ህክምና ማዕከል መወሰዱ ተሰምቷል። በሊጉ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ። ባህርዳር ከተማዎች አህመድ ረሺድ ከረፍት መልስ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል። ባህርዳር ከተማዎች አህመድ ረሺድ ከረፍት መልስ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ። የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ ፣ ዳንኤል ደርቤ እና ብሩክ በየነ አስቆጥረዋል። የወላይታ ዲቻን ብቸኛ ግብ አማኑኤል ተሾመ ነው ያስቆጠረው።< ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና…

ፖል ቴርጋት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የክብር እንግዳ ሊሆን ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያዊው የቀድሞ የረጅም ርቀት ሯጭ ፖል ቴርጋት በ20ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በክብር እንግድነት እንደሚገኝ ተገለጸ። 20ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጥር 2 ቀን 2013 ዓ.ም ይካሄዳል። የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ስራ አስኪያጅ…