Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የ2014 ቤትኪንግ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። በዛሬው የመክፈቻ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ ከጅማ አባጅፋር 8 ሰዓት ጨዋታቸውን ሲያደርጉ÷ ድሬዳዋ ከተማ ከወላይታ ዲቻ ደግሞ 12 ሰዓት ይጫወታሉ፡፡ ፎቶ፡-ሶከር ኢትዮጵያ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ …
Read More...

ዋልያዎቹ በደቡብ አፍሪካ አቻቸው 1 ለ 0 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ለዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ዉድድር በደቡብ እፍሪካ ኤፍ ኤን ቢ ስታዲየም ዛሬ የተካሄደው የኢትዮጵያ አና የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በአስተናጋጁ ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በደቡብ አፍሪካ አንድ ለባዶ መሪነት ነው የተጠናቀቀው። ግቧ የተቆጠረችው ጌታነህ ከበደ…

ሰይፉ ቱራ የቺካጎን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰይፉ ቱራ የቺካጎ ማራቶንን በ2:06:12 በመግባት አሸንፏል፡፡ በብቃት ያሸነፈው ወጣቱ አትሌት ሶስተኛው የማራቶን ድሉ ሲሆን÷ በአቦት የዓለም ማራቶን ውድድር ግን የመጀመሪያው መሆኑን ከዓለም አትሌቲክስ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አቀና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አክራ አቅንቷል። ጋና በምታዘጋጀው የአፍሪካ የውሃ ዋና ሻምፒዮና ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን ስምንት የልዑካን አባላትን በመያዝ ወደ አክራ ማቅናቱን ከኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌደሬሽን…

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው ደቂቃ ሞኬና፣ 91ኛው ደቂቃ ሞቶቪ ሚቫላ እና ኢቪደንስ ሜክጎፓ…

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው ደቂቃ ሞኬና፣ 91ኛው ደቂቃ ሞቶቪ ሚቫላ እና ኢቪደንስ ሜክጎፓ አስቆጥረዋል፡፡…

ዋልያዎቹ ነገ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ ጨዋታውን ነገ በባህርዳር ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደርጋል። ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ ኢትዮጵያ ከጋና፣ ዚምባብዌና ደቡብ አፍሪካ ጋር በምድብ ሰባት መደልደሏ ይታወቃል። በምድብ ድልድሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና 1 ለ 0 ሲሸነፍ…