Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ከ2ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለዞኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ከ2ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለዞኖች ድጋፍ አድርጓል። የርክክብ ስነ-ስርዓቱ አዲስ አበባ በሚገኘው የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ቅጥር ግቢ የተካሄደ ሲሆን፤ በዚሁ መረት በከተማ አስተዳደር ለሚተዳደሩ 13 ከተሞች የሞተር ሳይክል ስጦታ፣ለዞኖችና በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለሁሉም ከተሞች ደግሞ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ ለስፖርት ቅስቀሳ መገልገያ የሚሆን ሞንታርቦ ተበርክቶላቸዋል። ድጋፍ የተደረገላቸው ዞኖችና በከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ ከተሞች…
Read More...

የሴካፋ ከ23ዓመት በታች ውድድር ቅዳሜ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23ዓመት በታች ውድድር ቅዳሜ እንደሚጀምር ተገለጸ። ኢትዮጵያ የምታስተናግደው ይህ ውድድር ተጋባዧን ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክን ጨምሮ ዘጠኝ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት በባህርዳር ይሳተፋሉ። ውድድሩም የፊታችን ቅዳሜ በ9 ሰዓት ኢትዮጵያ ከኤርትራ በሚያደርጉት ጨዋታ…

ሃድያ ሆሳዕና ፌዴሬሽኑ ከሚሰጣችሁ ማናቸውም አገልግሎቶች ታገደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃድያ ሆሳዕና የእግርኳስ ቡድን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚሰጣችሁ ማናቸውም አገልግሎቶች መታገዱ ተገለፀ፡፡ ፌዴሬሽኑ 15 የሃዲያ ሆሳዕና ተጫዋቾች ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እስከ ውል ማብቂያቸው ድረስ ደመወዛቸውና ጥቅማ ጥቅማቸው እንዲከፈል መወሰኑን አስታውሷል፡፡ የእግርኳስ…

የማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ላስመረጣቸው አትሌቶች ሽኝት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ለቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ላስመረጣቸው አትሌቶች ሽኝት አደረገ። በውድድሩ ላይ ኢትዮጵያን ወክለው ከሚሳተፉት አትሌቶች መካከል ፌዴራል ማረሚያ አምስት አትሌቶችን አስመርጧል። በዛሬው እለትም አትሌቶቹን ውጤት እንዲያስመዘግቡ በማበረታታት ሽኝት አድርጎላቸዋል። የፊደራል ማረሚያ…

ጣሊያን የአውሮፓ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ጣልያን ሻምፒዮን ሆናለች፡፡ በዌምብሌይ ስታዲየም በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ ጣሊያን እንግሊዝን በፍጽም ቅጣት ምት በማሸነፍ ነው ሻምፒዮን የሆነችው፡፡ ጨዋታው በተጀመረ 2ኛው ደቂቃ ላይ ሉክ ሻው እንግሊዝን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ አስቆጥሯል፡፡…

በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝና ጣሊያን ለፍጻሜ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ማምሻ በተደረገ ጨዋታ እንግሊዝ ዴንማርክን በማሸነፍ ለአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ማለፏን አረጋገጠች፡፡ ጨዋታው በመደበኛ ሰዓት በአንድ አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በተጨመረ 30 ደቂቃ እንግሊዝ አንድ ጎል በማከል 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ በዚህም ለአውሮፓ ዋንጫ ለፍጻሜ መድረሷን ያረጋጋጠች…

የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። የአዲስ አበባ ስታዲየምን እድሳት ለማድረግ ከሁለት ሳምንት በፊት የውል ስምምነት መደረጉ ይታወሳል። በውሉ መሠረትም የእድሳት ስራው ዛሬ ተጀምሯል። ዕድሳቱ በቅድሚያ ካፍ የሰጣቸውን አስተያየቶች መሠረት አድርጎ የሚሰራ ሲሆን፥ የመጫወቻ…