Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። ውድድሩ በቀጣዩ ወር መግቢያ ይደረጋል ነው የተባለው። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ውድድር በአንድ ቡድን አራት ሰዎች እንደሚካፈሉበት ይጠበቃል። ከአራቱ ሰዎች ሁለቱ ብስክሌተኞች፣ቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ ሯጮች እንደሚሆኑ ተገልጿል። ብስክሌተኞቹ ስምንት ኪሎ ሜትር ሯጮች ደግሞ ሁለት ኪሎ ሜትር ርቀት ይሸፍናሉ ተብሏል። በውድድሩ ለመሳተፍ 30 ቡድኖች ተመዝግበው 120 ሰዎች…
Read More...

አትሌት ለተሰንበት የ”ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ” አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የ"ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ" አሸናፊ ሆነች፡፡ አትሌት ለተሰንበት ግደይ መስከረም 27፣2013 ዓ.ም ስፔን ቫሌንሺያ ተካሂዶ በነበረው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የፈረንጆቹ ኦክቶበር ወሩ አሸናፊ ተብላለች፡፡ የ22 ዓመቷ ለተሰንበት ርቀቱን ለማጠናቀቅ…

ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የአንድ ዓመት ውል ኮንትራት ቀርቦላቸው ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡ አሰልጣኙ በሴካፋ ተፎካካሪ እና ውጤታማ ቡድን እንዲሰሩ ግዴታ እንደተጣለባቸው ከፌዴሬሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ከዚህ…

የካፍ ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ፕሬዚዳንቱ ረቡዕ ዕለት ከሞሮኮ ወደ ካይሮ ከተመለሱ በኋላ ቀለል ያለ የሳል ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ በዛሬው ዕለት በቫይረሱ መያዛቸው ታውቋል። በመሆኑም ፕሬዚዳንቱ ቢያንስ ለቀጣዮቹ 14…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ታህሳስ 3 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ታህሳስ 3 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ኩባንያ አስታወቀ፡፡ ውድድሩ በዲ ኤስ ቲቪ በቀጥታ የሚተላለፍ ሲሆን ውድድሩን የሚያስተላልፍ የባለሙያዎች ቡድን ለቅድመ ዝግጅት…

ስፖርት ኮሚሽን  በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች  2ነጥብ 6  ሚሊየን ብር ግምት ያላቸዉ የተለያዩ ቁሳቁሶችና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ኮሚሽኑ ድጋፉን ያደረገው ከተጠሪ ስፖርት ተቋማትና  ከሀገር አቀፍ ስፖርት ማህበራት  ጋር በጋራ  መሆኑም ተገልጿል። ከድጋፍ አሰጣጥ ፕሮግራም በመቀጠል…

በቻምፒየንስ ሊጉ ባርሴሎና ጁቬንቱስን ከሜዳው ውጭ አሸንፎታል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ምሽቱን ተካሄደዋል። ከምድብ አምስት እስከ ስምንት ባሉት ቡድኖች መካከል በተካሄደ ጨዋታ ታላላቆቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል። በምድብ አምስት የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ክራስኖዳርን 4 ለ 0 እንዲሁም ሲቪያ ሬኔስን 1 ለ 0 አሸንፈዋል። በምድብ…