Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ  ፣ ሐምሌ 23  ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት  ተፈራረመ ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን እና ከአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ኮሚሽን ጋር  ሲሆን÷ የስምምነቱ ዋና ዓላማ በአገር አቀፍ ደረጃ ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር   በጋራ ለመንቀሳቀስ እንደሆነ ታውቋል፡፡ ከዚያም ባለፈ የዶፒንግ የህግ ጥሰቶችን በወንጀል ህጉ…
Read More...

የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚካሄድበት ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዳር 6 ቀን ሊደረግ የነበረው የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉ ተገልጿል።   ድርጅቱ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ÷ የ2013 ዓ.ም ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በወረረሽኙ ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜ መተላለፉን ገልጿል። ወደ ፊት ምዝገባ…

ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ የቱሪኑ ክለብ ሴሪ አውን በተከታይ ለ9ኛ ጊዜ ማንሳቱን ትናንት ምሽት ሳምፕዶሪያን በማሸነፍ ነው ያረጋገጠው፡፡ ሁለት ጨዋታ በቀረው ሴሪ አ ጁቬንቱስ ከተከታዩ ኢንተር ሚላን የ7 ነጥቦች ልዩነት በመያዝ አሸናፊነቱን አውጇል፡፡ በምሽቱ ጨዋታ…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የቀጣዩ የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ የሊጉ አስተዳዳሪ አካል የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በፈረንጆቹ መስከረም 12 በእኛ የአዲስ አመት ማግስት እንደሚጀመር አስታውቋል፡፡ በአውሮፓ የክለቦች ውድድር ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች የመጀመሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት…

ሊድስ ዩናይትድ ከ16 አመታት በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊድስ ዩናይትድ ከ16 አመታት በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል። የዮርክሻየሩ ክለብ ከረጅም አመታት በኋላ ከሻምፒዮንሺፑ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ዳግም ተመልሷል። ትናንት ምሽት ተከታዩ ዌስትብሮምዊች አልቢዮን በሃድስፊልድ ታዎን 2 ለ 1 ተሸንፏል። ይህን ተከትሎም በአርጀንቲናዊው ማርሴሎ ቢዬልሳ የሚመራው ክለብ…

ሪያል ማድሪድ የስፔን ላ ሊጋ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሪያል ማድሪድ የዘንድሮው የስፔን ላ ሊጋ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ትናንት ምሽት የላ ሊጋው 37ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በሜዳው ቪያሪያልን ያስተናገደው ሪያል ማድሪድ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ይህን ተከትሎም ላ ሊጋውን ለ34ኛ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ በሌላ በኩል ከኦሳሱና የተጫወተው…

ማንቼስተር ሲቲ በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ተጥሎበት የነበረው እገዳ ተነሳለት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ሲቲ በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ተጥሎበት የነበረው እገዳ ተነሳለት። ክለቡ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበርን የገንዘብ አስተዳደር (የፋይናንሺያል ፌር ፕሌይን) ባለማክበር እንዲሁም ከፈረንጆቹ 2012 እስከ 2016 ከስፖንሰር ሺፕ አግንቸዋለሁ በሚል ለአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ያቀረበው…