ስፓርት
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፏል።
ለፋሲል ከነማ የማሸነፊይ ግቦቹን በዛብህ መላዮና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል።
ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማና ሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያይተዋል።
ፋሲል ከነማ በ10 ጨዋታዎች 25 ነጥቦችን በመሰብሰብ ፕሪምየር ሊጉን እየመራ ይገኛል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ…
Read More...
ሐድያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐድያ ሆሳዕና የእግር ኳስ ክለብ ከዚህ በፊት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ ባለማድረጉ ምክንያት የዕግድ ውሳኔ ማስተላለፉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።
የሐድያ ሆሳዕና ተጫዋች የሆነው አብዱልሰሚድ አሊ ደሞዝ አልተከፈለኝም በማለት ያቀረበውን ክስ ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ለተጫዋቹ…
በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ከሃዋሳ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማና ሃዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል።
በጨዋታው ሁለቱም ቡድኖች ግብ ማስቆጠር አልቻሉም፡፡
የሊጉ የ11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታ ዛሬ 9 ሰዓትም የሚቀጥል ሲሆን ፋሲል…
በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል።
የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ዳዊት እስጢፋኖስ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ…
በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ 2 ለ 2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል።
ተመስገን ደረሰ ለጅማ አባጅፋር ሁለቱንም ግቦች ሲያስቆጥር በተመሳሳይ ፍፁም ዓለሙ እና ምንይሉ ወንድሙ ለባህርዳር ከተማ ግብ አስቆጥረዋል፡፡…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 5 ለ 0 አሸንፏል።
አቡበክር ናስር የኢትዮጵያ ቡናን ሶስት ግቦች በማስቆጠር ሐት ትሪክ ሲሰራ ቀሪዎቹን ግቦች ሃብታሙ ታደሰና አስራት ቱንጆ አስቆጥረዋል፡፡
በሊጉ የ11ኛ…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዲያ ሆሳዕና 1ለ 1 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል።
ዳዋ ሁቴሳ ለሃዲያ ሆሳዕና ግቧን ሲያስቆጥር በተመሳሳይ ሄኖክ አዱኛ ቅዱስ ጊዮርጊስን አቻ አድርጓል፡፡
የሊጉ የ11ኛ ሳምንት መርሐ…