Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አሰልጣኝ ውበቱ ለ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ የብሄራዊ ቡድን ዝግጅት ለ28 ተጫዋቶች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቶች ለ2ኛ ዙር የብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት ጥሪ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ዋሊያዎቹ በቀጣይ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ለሚያደርገት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች የ2ኛ ዙር የልምምድ ፕሮግራም ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ያደርጋሉ። የንድፈ ሀሳብ እና የቅንጅት ዝግጅት በካፍ አካዳሚ የሚያከናውኑ ሲሆን ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች የካቲት 1 ቀን 2013 ዓ.ም…
Read More...

ሳላህዲን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና ቡድን ተለይቶ ከተስፋ ቡድኑ ጋር ልምምድ እንዲሰራ ውሳኔ ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሳላህዲን ሰኢድ ከስነ ምግባር ግድፈቶች ጋር ተያይዞ ውሳኔ እስከሚተላፍበት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና ቡድን ተለይቶ ከተስፋ ቡድኑ ጋር ልምምድ እንዲሰራ የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ውሳኔ አስተላለፈ። የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ በ2013 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለሚሳተፈው…

ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ። የወላይታ ዲቻን ግቦች ደጉ ደበበ ፣ መሳይ አገኘሁ እና አንተነህ ጉግሳ በማስቆጠር በውጤት ቀውስ ውስጥ የነበረው ቡድናቸው ወሳኝ ሶስት ነጥብ እንዲያገኝ አስችለዋል። ጅማ አባ ጅፋሮች በ43ኛው ደቂቃ ላይ በመላኩ ወልዴ አስደናቂ ግብ አቻ…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የአዳማ ከተማን ሶስቱንም የማሸነፊያ ግቦች አብዲሳ ጀማል በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ ለሃዋሳ ብሩክ በየነ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና 0 ለ 0 ተለያይቷል። ዛሬ ረፋድ በተካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በተመሳሳይ ውጤት 0 ለ 0 ማጠናቀቃቸው ይታወሳል፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ ጨዋታዎች 22 ነጥቦችን በመሰብሰብ ሊጉን እየመራ ይገኛል፡፡ ሃድያ ሆሳዕና…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያይቷል። ሁለቱ ክለቦች በ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተገናኝተው 0 l 0 ተለያይተዋል፡፡ የሊጉ የ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ሰበታ ከተማን ከሀዲያ ሆሳዕና ያገናኛል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ላይቤሪያና ማልታ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አባል ሃገራት በመሆን ተቀላቀሉ። ምርጫው የአባል ሃገራቱን ቁጥር 95 እንዳደረሰውና ከአፍሪካ አስራ አራት እንዲሁም ከአውሮፓ ሰላሳ አምስት ሃገራትን አባል አድርጎ እየተንቀሳቀሰ ነው ተብሏል። የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኡልፍ መህረንስ ዓለም…