ስፓርት
የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ለጠ/ሚ ዐቢይ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት አበረከተ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር /አኖካ/ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት /ኦርደር ኦፍ ሜሪት/ አበረከተ።
ሽልማቱ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ለኦሎምፒክ ስፖርት ማደግ ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጥ ነው።
በርካታ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ይህንን ሽልማት ማግኘት ችለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም ለኢትዮጵያ ስፖርት ያሳዩት ድጋፍና ለኦሊምፒክ መንደር ግንባታ ያደረጉት የ3 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለሽልማት እንዳበቃቸው ተጠቁሟል።…
Read More...
አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ገንዘቤ ዲባባ አሸነፈች፡፡
አትሌት ገንዘቤ ግማሽ ማራቶኑን በ1 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ17 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ አጠናቃለች፡፡
ሁለተኛ የወጣችው ኬንያዊቷ አትሌት ሼይላ ቼፕኪሩ 1 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ39 በሆነ ማይከሮ ሰከንድ ነው የገባችው፡፡
በውድድሩ…
7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ፡፡
በውድድሩ በወንዶች አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ ሲያሸንፍ ዴሬሳ ገለታ እና ሙስጠፋ ከድር ሁለተኛና ሦስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡
በሴቶች ገበያነሽ አየለ በአንደኛነት ስታጠናቅቅ ብርሃን ምህረቱና ንግስት ሙሉነህ ሁለተኛና ሦስተኛ በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል፡፡…
ጥሩነሽ ዲባባ ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት አትሌቶች ታላቋ ተብላ በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ጥሩነሽ ዲባባ እና ጀማይካዊው ዩዜን ቦልት ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት እና ወንድ አትሌቶች መካከል ታላቆቹ ተብለው በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጡ።
75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አትሌቲክስ ዊክሊ ለአንባቢያኑ ”ለእናንተ ታላላቅ አትሌቶች እነማን ናቸው?” የሚል ጥያቄን…
የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እሁድ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን ኦሊምፒክ ስፖርቶች በበላይነት የሚመራው የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን እሁድ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ያካሂዳል፡፡
ጉባኤው በአህጉሩ የኦሊምፒክ ስፖርቶች ዙሪያ አስፈላጊ ናቸው በሚባሉ ጉዳይች ላይ ይወያያል፡፡
አኖካ ከወራት በፊት…
የ30 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በመጪው እሁድ በቢሾፍቱ ይካሄዳል
https://www.youtube.com/watch?v=_AaO_JFaDFc&t=6s