ስፓርት
ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡
ዛሬ ረፋድ 15ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማን ከሃዋሳ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በጨዋታውም ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ፍፁም ገብረማርያምና መስዑድ መሀመድ አስቆጥረዋል፡፡
ሃዋሳ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ ደግሞ መስፍን ታፈሰ አስቆጥሯል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
Read More...
ኢትዮጵያ ከማዳጋስካር ጋር መጋቢት 15 በባህርዳር ስታዲየም ትጫወታለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማዳጋስካር አቻው ጋር መጋቢት 15 በባህርዳር ስታዲየም ይጫወታል፡፡
ቀደም ሲል ካፍ ጨዋታውን መጋቢት 18 እንዲካሄድ የወሰነ ቢሆንም ኢትዮጵያ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ወደ መጋቢት 15 መቀየሩን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ መጋቢት 21…
125ኛውን የአድዋ ድል በማሰብ የተጀመረው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በማሰብ የተጀመረው 12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡናና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በማርሽ ባንድ ታጅቦ የኢትዮጵያን ህዝብ መዝሙር በመዘመር ነበር የተጀመረው፡፡
በጨዋታውም ኢትዮጵያ ቡና…
ወላይታ ዲቻ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ዲቻ ሃድያ ሆሳዕናን 2ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ዛሬ ከሰዓት 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻን ከሃድያ ሆሳዕና አገናኝቷል፡፡
ለወላይታ ዲቻ ጸጋዬ ብርሃኑ እና ቸርነት ጉግሳ ጎል አስቆጥረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦…
ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ዛሬ ረፋድ 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ከአዳማ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በጨዋታው ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2ለ1 በሆነ ውጤት ያሸነፈ ሲሆን የጅማ አባጅፋርን የማሸነፊያ ጎሎች ሳዲቅ ሴይቾና…
18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ከየካቲት 21 እስከ 27 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደው 18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ተጀምሯል፡፡
ከትግራይ ክልል ውጭ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተሳታፊ ሲሆኑ፤ በአጠቃላይ ከ1 ሺህ በላይ የባህል የስፖርት ተወዳዳሪ ልዑክ ታሳታፊ…
የ2013 የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ሻምፒዮናው በኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን አዘጋጅነትና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተናጋጅነት በኮምቦልቻ ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ ውሃ…