ስፓርት
ሎዛ አበራ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ፈረመች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሎዛ አበራ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ፈረመች፡፡
የቡድኑ አሰልጣኝ አቶ ብርሀኑ ግዛው ለረጅም ጊዜ ሲከታተሏት እንነበር ገልጸው ተጫዋቿ ቡድናቸውን በመቀለቀሏ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
ሎዛ አበራ በበኩሏ ቡድኑን በመቀላቀሏ መደሰቷንና ከሌሎች የቡድን አጋሮቿ ጋር በመሆን ውጤታማ ለመሆን እንደምትሠራ ገልፃለች፡፡
ሎዛ ባለፈው ዓመት ለማልታው ቢርኪርካራ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ በመሰለፍ በኮኮብ ተጫዋችነት እና ኮኮብ ግብ አግቢነት አጠናቃለች፡፡
በኢትዮጵያ…
Read More...
የኦሊምፒክ ተሳታፊ አትሌቶች ከህዳር 1 እስከ 13 ሊዘከሩ ነው
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሊምፒክ ተሳታፊ ጀግና አትሌቶች ከህዳር 1 እስከ 13 ቀን 2013 ዓ. ም. ድረስ በየተሳተፉባቸው ኦሊምፒኮች ቅደም ተከተል መሠረት ቀን ተሰይሞላቸው እንደሚዘከሩ ተገለጸ።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሻምበል አትሌት አበበ ቢቂላን 60ኛ ዓመት የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል ምክንያት በማድረግ ከሜልቦርን እስከ ሪዮ…
አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ መድን የቀድሞ ከ17 ዓመት በታች እና የአሁን ከ20ዓመት በታች አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑን የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በማድረግ …
የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።
ውድድሩ በቀጣዩ ወር መግቢያ ይደረጋል ነው የተባለው።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ውድድር በአንድ ቡድን አራት ሰዎች እንደሚካፈሉበት ይጠበቃል።
ከአራቱ ሰዎች ሁለቱ ብስክሌተኞች፣ቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ ሯጮች…
አትሌት ለተሰንበት የ”ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ” አሸናፊ ሆነች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የ"ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ" አሸናፊ ሆነች፡፡
አትሌት ለተሰንበት ግደይ መስከረም 27፣2013 ዓ.ም ስፔን ቫሌንሺያ ተካሂዶ በነበረው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የፈረንጆቹ ኦክቶበር ወሩ አሸናፊ ተብላለች፡፡
የ22 ዓመቷ ለተሰንበት ርቀቱን ለማጠናቀቅ…
ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ።
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የአንድ ዓመት ውል ኮንትራት ቀርቦላቸው ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡
አሰልጣኙ በሴካፋ ተፎካካሪ እና ውጤታማ ቡድን እንዲሰሩ ግዴታ እንደተጣለባቸው ከፌዴሬሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ከዚህ…
የካፍ ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
ፕሬዚዳንቱ ረቡዕ ዕለት ከሞሮኮ ወደ ካይሮ ከተመለሱ በኋላ ቀለል ያለ የሳል ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ በዛሬው ዕለት በቫይረሱ መያዛቸው ታውቋል።
በመሆኑም ፕሬዚዳንቱ ቢያንስ ለቀጣዮቹ 14…