ስፓርት
አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ።
የስፖርት አካዳሚዊ ግንባታ 90 በመቶ ደርሷል።
ግንባታው ከተጀመረ አምስት ዓመታት ያስቆጠረ ሲሆን ስራው 90 በመቶ መገባደዱን በጉብኝቱ ላይ ተገልጿል።
አካዳሚው የተማሪዎችና መምህራን መኖሪያና መማሪያ ክፍሎች እንዲሁም የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን አካቷል።
አካዳሚው 13 የስፖርት አይነቶችን ማሰልጠን…
Read More...
የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ መርሃ ግብር በድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም…
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"የባዶ እግር ትሩፋቶች" በሚል መሪ ቃል የሻምበል አበበ ቢቂላ የ60ኛ አመት የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል እና ከሜልበርን እስከ ሪዮ ዲ ጄኔሮ በኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ባለድሎች ዝክረ መርኃ ግብርን ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር በታላቅ ድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም አካሂዷል።…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸነፈ፡፡
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በዚህ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸንፏል፡፡…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ::
ባህርዳር ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በፍጹም አለሙ እና ባዬ ገዛኸኝ ባስቆጠሯቸው ግቦች ነው አሽንፎ ሊወጣ የቻለው፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ…
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን 4 ለ 1 አሸነፈ::
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች አምሳሉ ጥላሁን ፣ ሙጂብ ቃሲም፣ ሳሙኤል ዮሃንስ እና ሽመክት ጉግሳ አስቆጥረዋል።
ጅማ…
በሴካፋ ውድድር ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሄራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገባ፡፡
በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው የምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የታዳጊዎች ዋንጫ ላይ የተሳተፈው ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ንጋት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል፡፡
ቡድኑ በሴካፋ ውድድር የሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ።
በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የቡናማዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሰ በ9ኛውና በ84ኛው እንዲሁም አማኑኤል ዮሐንስ በ55ኛው ደቂቃዎች አስቆጥረዋል።
የድሬዳዋ ከተማን ግቦች ሁለት ኬሙይኔ በ26ኛው እና ዘነበ…